መመደቢያ ጽሁፍ በ LibreOffice

እርስዎ መመደብ ይችላሉ ጽሁፍ ማስተካከያ (ማክሮስ) ለ ዝርዝር እቃዎች: ምልክቶች: ንግግር መቆጣጠሪያዎች: እና ሁኔታዎች በ LibreOffice.

LibreOffice በ ውስጥ እነዚህን የ ጽሁፍ ቋንቋዎች ይደግፋል:

  1. LibreOffice Basic

  2. JavaScript

  3. BeanShell

  4. Python

በ ተጨማሪ አበልፃጊዎች መጠቀም ይችላሉ ከፍተኛ-ደረጃ ቋንቋዎች: ለምሳሌ: Java programming ቋንቋ: ለ መቆጣጠሪያ LibreOffice የ ውጪ: የ API reference is online at api.libreoffice.org.

ጽሁፍ ለ መመደብ ወደ አዲስ ዝርዝር ማስገቢያ

  1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ እና ከዛ ይጫኑ በ ዝርዝር tab.

  2. ይጫኑ መጨመሪያ

  3. ምድብ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ወደ ታች ይሸብልሉ እና ይክፈቱ የ "LibreOffice ማክሮስ" ማስገቢያ

  4. ለ እርስዎ ማስገቢያ ይታያል ለ "LibreOffice Macros" (ጽሁፍ እርስዎ በሚካፈሉት ዳይሬክቶሪ ውስጥ LibreOffice መግጠሚያ): "የ እኔ ማክሮስ" (ጽሁፍ እርስዎ በሚካፈሉት ዳይሬክቶሪ ውስጥ) እና በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ይክፈቱ ማንኛውንም ለ መመልከት የ ተደገፈውን የ ጽሁፍ ቋንቋዎች

  5. ይክፈቱ ማንኛውም የ ጽሁፍ ቋንቋ ማስገቢያ ዝግጁ የሆነ ጽሁፍ ለ መመልከት: ይምረጡ ጽሁፍ

  6. ዝርዝር የ ጽሁፍ ተግባሮች ይታያሉ በ ትእዛዝ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ ተግባር

  7. ይጫኑ መጨመሪያ ለ መፍጠር አዲስ ዝርዝር ስራ: ለ አዲስ ዝርዝር ማስገቢያ ይታያል በ ማስገቢያ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

ጽሁፍ ለ መመደብ ወደ አዲስ መቀላቀያ

  1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ

  2. ምድብ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ወደ ታች ይሸብልሉ እና ይክፈቱ የ "LibreOffice ማክሮስ" ማስገቢያ

  3. ለ እርስዎ ማስገቢያ ይታያል ለ "LibreOffice ማክሮስ" (ጽሁፍ እርስዎ በሚካፈሉት ዳይሬክቶሪ ውስጥ LibreOffice መግጠሚያ): "የ እኔ ማክሮስ" (ጽሁፍ እርስዎ በሚካፈሉት ዳይሬክቶሪ ውስጥ), እና በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ይክፈቱ ማንኛውንም ለ መመልከት የ ተደገፈውን የ ጽሁፍ ቋንቋዎች

  4. ይክፈቱ ማንኛውም የ ጽሁፍ ቋንቋ ማስገቢያ ዝግጁ የሆነ ጽሁፍ ለ መመልከት: ይምረጡ ጽሁፍ

  5. ዝርዝር የ ጽሁፍ ተግባሮች ይታያሉ በ ትእዛዝ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ ማንኛውንም ተግባር

  6. ይጫኑ የ ምርጫ ቁልፍ ለ LibreOffice ወይንም መጻፊያ (ወይንም አሁን ለ ተከፈተ ማንኛውም መተግበሪያ)

    ይምረጡ የ ምርጫ ቁልፍ ለማሰናዳት ክልል የ አዲስ ቁልፍ መቀላቀያ መፈጸም እንዲችሉ ለሁሉም በ LibreOffice ወይንም ሰነዶች ብቻ በ አሁኑ ክፍል ውስጥ

  7. ይምረጡ የ ቁልፍ ጥምረቶች ለ አቋራጭ ቁልፎች ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይጫኑ ማሻሻያ

ጽሁፍ ለ መመደብ ወደ ሁኔታ

  1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - ሁኔታዎች

  2. ይጫኑ የ ማክሮስ ቁልፍ

  3. መጻህፍት ቤት ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ወደ ታች ይሸብልሉ እና ይክፈቱ የ "LibreOffice ማክሮስ" ማስገቢያ

  4. ለ እርስዎ ማስገቢያ ይታያል ለ "LibreOffice ማክሮስ" (ጽሁፍ እርስዎ በሚካፈሉት ዳይሬክቶሪ ውስጥ LibreOffice መግጠሚያ): "የ እኔ ማክሮስ" (ጽሁፍ እርስዎ በሚካፈሉት ዳይሬክቶሪ ውስጥ): እና በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ይክፈቱ ማንኛውንም ለ መመልከት የ ተደገፈውን የ ጽሁፍ ቋንቋዎች

  5. ይክፈቱ ማንኛውም የ ጽሁፍ ቋንቋ ማስገቢያ ዝግጁ የሆነ ጽሁፍ ለ መመልከት: ይምረጡ ጽሁፍ

  6. ዝርዝር የ ጽሁፍ ተግባሮች ይታያሉ በ ተግባር መፈጸሚያ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ ማንኛውንም ተግባር

  7. ይምረጡ ለማስቀመጥ በ LibreOffice ወይንም በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

    ይህ የ ክልል ማሰናጃ ነው ለ አዲስ ሁኔታ ስራ ሊፈጸም የሚችል በ ሁሉም በ LibreOffice ወይንም በ አሁኑ ክፍል ሰነዶች ውስጥ ብቻ

  8. ይምረጡ ሁኔታ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ይጫኑ እሺ

ጽሁፍ ለ መመደብ ወደ ሁኔታ እቃ ለማጣበቅ

  1. ይምረጡ የ ተጣበቀውን እቃ: ለምሳሌ ቻርትስ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - ክፈፍ እና እቃ - ባህሪዎች - ማክሮስ tab

  3. ማክሮስ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይክፈቱ የ LibreOffice ጽሁፍ ማስገቢያ

  4. ለ እርስዎ ማስገቢያ ይታያል ለ (scripts እርስዎ በሚካፈሉት ዳይሬክቶሪ ውስጥ LibreOffice መግጠሚያ) ተጠቃሚ (scripts እርስዎ በሚካፈሉት ዳይሬክቶሪ ውስጥ), እና በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ይክፈቱ ማንኛውንም ለ መመልከት የ ተደገፈውን scripting ቋንቋዎች

  5. ይክፈቱ ማንኛውም የ ጽሁፍ ቋንቋ ማስገቢያ ዝግጁ የሆነ ጽሁፍ ለ መመልከት: ይምረጡ ጽሁፍ

  6. ዝርዝር የ ጽሁፍ ተግባሮች ይታያሉ በ ነበረው ማክሮስ በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ ማንኛውንም ተግባር

  7. ይምረጡ ሁኔታ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ይጫኑ እሺ

ጽሁፍ ለ መመደብ ወደ hyperlink

  1. መጠቆሚያውን በ hyperlink ውስጥ ያድርጉ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - Hyperlink

  3. ይጫኑ የ ሁኔታዎች ቁልፍ

  4. ይምረጡ እና ይመድቡ ከ ላይ እንደ ተገለጸው

ጽሁፍ ለ መመደብ ወደ ንድፍ

  1. ይምረጡ ንድፍ ከ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - ምስል - ባህሪዎች - ማክሮስ

  3. ይምረጡ እና ይመድቡ ከ ላይ እንደ ተገለጸው

ጽሁፍ ለ መመደብ ለ ፎርም መቆጣጠሪያ

  1. የ ፎርም መቆጣጠሪያ ያስገቡ: ለምሳሌ: ቁልፍ: የ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ ይክፈቱ: ይጫኑ የ መግፊያ ቁልፍ ምልክት: መጎተቻ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ቁልፍ ይከፍታል

  2. በ ተመረጠው የ ፎርም መቆጣጠሪያ ውስጥ: ይጫኑ መቆጣጠሪያ በ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ ላይ

  3. ይጫኑ የ ሁኔታዎች tab ለ ባህሪዎች ንግግር

  4. ይጫኑ አንዱን ... ቁልፍ ንግግር ለ መክፈት እርስዎ ወደ ተመረጠው ሁኔታ ውስጥ ጽሁፍ የሚመድቡበት

ለ መመደብ የ ጽሁፍ መቆጣጠሪያ በ LibreOffice Basic ንግግር ውስጥ

  1. መክፈቻ የ LibreOffice Basic ንግግር ማረሚያ: እና መፍጠሪያ ንግግር ከ መቆጣጠሪያ ጋር

  2. በ ቀኝ-ይጫኑ መቆጣጠሪያውን እና ከዛ ይምረጡ ባህሪዎች

  3. ይጫኑ የ ሁኔታዎች tab ለ ባህሪዎች ንግግር

  4. ይጫኑ አንዱን ... ቁልፍ ንግግር ለ መክፈት እርስዎ ወደ ተመረጠው ሁኔታ ውስጥ ጽሁፍ የሚመድቡበት

Please support us!