ለውጦች መቅረጫ እና ማሳያ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ መገምገሚያ ተግባር ዝግጁ ነው ለ LibreOffice ጽሁፍ ሰነዶች እና ሰንጠረዥ ሰነዶች


በርካታ ደራሲዎች በሚሰሩ ጊዜ በ ተመሳሳይ የ ጽሁፍ ወይንም ሰንጠረዥ ሰነድ ላይ የ መገምገሚያ ተግባር ይመዘግብ እና ያሳያል ማን ምን እንደቀየረ: በ ዋናው ሰነድ ላይ: እያንዳንዱ ደራሲ የቀየረውን ማየት እና እርስዎ መወሰን ይችላሉ ለ መቀበል ወይንም ላለመቀበል

ለምሳሌ: እርስዎ አርመው መላክ ይፈልጋሉ የ እርስዎን የ መጨረሻ መግለጫ ስራ: ነገር ግን የ እርስዎ መግለጫ ከ መታተሙ በፊት በ እርስዎ የ በላይ ክፍል እና መርማሪ መታረም አለበት: ስለዚህ ሁለቱም የ ራሳቸውን አስተያየት ይጨምራሉ: የ በላይ ክፍል ይጽፋል "ማብራሪያ" ከ አንድ አንቀጽ በኋላ እና ሌላውን ማስገቢያ ይሰርዛል: መርማሪው የ እርስዎን ሰነድ ፊደል ያርማል

የታረመው ሰነድ ወደ እርስዎ ይመለሳል: እና እርስዎ ማጣመር ወይንም መተው ይችላሉ የ ሁለቱን ገምጋሚዎች አስተያየት

ለምሳሌ እርስዎ ኢ-ሜይል ያደርጋሉ የ መግለጫ ኮፒ ለ እርስዎ የ ቅርብ ጓደኛ እና በ ተመሳሳይ አርእስት ላይ ተመሳሳይ ጥናት ላደረጉ ጓደኞች: እርስዎ ጥቂት አስተያየት ይጠይቃሉ: እና ሰነድ ለ እርስዎ ይመለሳል በ ኢ-ሜይል የ እርስዎ ጓደኞች አስተያየት

ሁሉም የ እርስዎ ጓደኞች እና የ እርስዎ ድርጅት ስራ አስተዳዳሪዎች LibreOffice እርስዎ ዋናውን እትም ሰነድ ማዘጋጀት ይችላሉ እርስዎ ባገኙት ውጤት መሰረት

ለውጦች መቅረጫ

ለውጦችን እቀበላለሁ ወይንም አልቀበልም

የ ሰነድ እትሞች ማወዳደሪያ

እትሞች ማዋሀጃ

የ እትም ማስተዳደሪያ

ከ መቀየር መጠበቂያ

Please support us!