በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ
ጽሁፍ እና ምስሎች በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ
-
ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ የ ባጠቃላይ tab ገጽ ንግግር መክፈቻ
-
ይጫኑ በ ባህሪዎች ለ እርስዎ ማተሚያ ይህ የ ባህሪዎችን ንግግር ይከፍታል
-
ይምረጡ በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ ምርጫ: ለ በለጠ መረጃ: የ እርስዎን ማተሚያ መምሪያ ይመልከቱ
-
ያረጋግጡ የ ባህሪዎች ንግግር እና ይጫኑ ማተሚያ
የ አሁኑ ሰነድ የሚታተመው በ ጥቁር እና ነጭ ነው
በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ በ LibreOffice ማስደነቂያ እና LibreOffice መሳያ
-
ይምረጡ መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ማስደነቂያ ወይንም መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መሳያ እንደ ተገቢ
-
ከዛ ይምረጡ ማተሚያ
-
ከ ጥራት ይምረጡ አንዱን ግራጫማ ወይንም ጥቁር & ነጭ እና ይጫኑ እሺ
ከ እነዚህ አንዱ በሚመረጥ ጊዜ: ሁሉም ማቅረቢያ ወይንም መሳያዎች ያለ ቀለም ይታተማሉ: እርስዎ በ ጥቁር ማተም ከፈለጉ የ አሁኑን ህትመት ስራ ይምረጡ ከ ምርጫ ውስጥ ከ ፋይል - ማተሚያ - LibreOffice መሳያ/ማስደነቂያ ውስጥ
ግራጫማ ሁሉንም ቀለሞች ይቀይራል ወደ 256 ከፍታ ከ ጥቁር ወደ ነጭ: ሁሉም ጽሁፍ የሚታተመው በ ጥቁር ነው: መደብ ይሰናዳል በ አቀራረብ - ገጽ - መደብ አይታተምም
ጥቁር & ነጭ ሁሉንም ቀለሞች ወደ ሁለት ዋጋዎች ይቀይራል ወደ ጥቁር እና ነጭ: ሁሉም ድንበሮች በ እቃዎች ዙሪያ የሚታተሙት በ ጥቁር ነው: ሁሉም ጽሁፍ የሚታተመው በ ጥቁር ነው: መደብ ይሰናዳል በ አቀራረብ - ገጽ - መደብ አይታተምም
ጽሁፍ ብቻ በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ
በ LibreOffice መጻፊያ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ማተሚያ ቀለም-አቀራረብ ለ ጽሁፍ በ ጥቁር እና ነጭ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ለ ሁሉም ለሚቀጥሉ የሚታተሙ የ ጽሁፍ ሰነዶች ወይንም አሁን በ ሚታተመው ላይ
ሁሉንም የ ጽሁፍ ሰነዶች በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ
-
ይምረጡ መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ ወይንም መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ/ዌብ
-
ከዛ ይምረጡ ማተሚያ
-
በ ይዞታዎች ምልክት ያድርጉ በ ጥቁር ማተሚያ ላይ እና ይጫኑ እሺ
ሁሉም የ ጽሁፍ ሰነዶች ወይንም የ HTML ሰነዶች በ ጥቁር ይታተማሉ
የ አሁኑን የ ጽሁፍ ሰነዶች በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ
-
ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ : እና ይጫኑ የ LibreOffice መጻፊያ tab.
-
ይምረጡ ጽሁፍ በ ጥቁር ማተሚያ እና ይጫኑ ማተሚያ