ለ ሰነድ መመልከቻ መቃኛ

ሁሉም ይዞታዎች በ መቃኛ መስኮት ውስጥ የሚያመለክቱ ወደ እዚህ ነው እንደ "ምድቦች" ምንም እንደ አርእስቶች: ወረቀቶች: ሰንጠረዦች: የ ጽሁፍ ክፈፎች: ንድፎች: የ OLE እቃዎች: ክፍሎች: hyperlinks: ማመሳከሪያዎች: ማውጫዎች: ወይንም አስተያየቶች ቢሆኑም

መቃኛ የሚያሳየው ሁሉንም አይነት እቃዎች በ ሰነድ ውስጡ ያለውን ነው: የ መደመሪያ ምልክት ከ ምድብ አጠገብ የሚታይ ከሆነ: ይህ የሚያሳየው ሌላ አንድ ተመሳሳይ እቃ እንዳለ ነው: እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ በላዩ ሲያደርጉ በ ምድቡ ስም ላይ: የ እቃዎች ቁጥር ይታያል በ ተስፋፋ ጠቃሚ ምክር ውስጥ

መክፈቻ ምድብ በ መጫን በ መደመሪያ ምልክት ላይ: እርስዎ መመልከት ከ ፈለጉ ማስገቢያዎች በ አንዳንድ ምድቦች ውስጥ: ይምረጡ ምድቦች እና ይጫኑ የ ይዞታ መመልከቻ ምልክት: እርስዎ ምልክቱን እንደገና እስከሚጫኑ ድረስ: በዚህ ምድብ ውስጥ ያሉ እቃዎች ብቻ ይታያሉ

እርስዎ መቃኛ በ ማንኛውም የ ሰነድ ድንበር ላይ ማሳረፍ ይችላሉ ወይንም መመለስ ወደ ነበረበት የ ነፃ መስኮት (ሁለት ጊዜ ይጫኑ በ ግራጫ ቦታ ላይ) እርስዎ የ መቃኛን መጠን መቀየር ይችላሉ ነፃ መስኮት በሚሆን ጊዜ

መቃኛ በፍጥነት እቃዎች ጋር ለ መድረስ

መጎተቻ እና መጣያ በ LibreOffice ሰነድ ውስጥ

Please support us!