ማክሮስ መቅረጫ
LibreOffice በ መጻፊያ እና በ ሰንጠረዥ ውስጥ በ ፊደል ገበታ እና በ አይጥ የ ተፈጸሙትን ትእዛዞች መቅረጫ
-
ሰነድ ይክፈቱ እርስዎ ማክሮስ መቅረጽ የሚፈልጉትን
-
ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ መቅረጫ
እነዚህ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ መቅረጫ ዝርዝር እቃ አልተገኘም: እርግጠኛ ይሁኑ የ ማክሮስ መቅረጫ ገጽታ ማስቻሎትን በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice - የረቀቀ
እርስዎ ይታይዎታል መቅረጫ ንግግር: ከ አንድ ቁልፍ ብቻ ጋር መቅረጫ ማስቆሚያ.
-
እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ እንዲቀረጽ የሚፈልጉትን ተግባር ይፈጽሙ
ይጫኑ መዝለያ ቁልፍ እቃውን ላለመምረጥ: እንደ ማክሮስ መቅረጫ አሁን እየቀረጸ አይደለም: ይህን ተግባር በ አይጥ በ መጫን
-
ይጫኑ መቅረጫ ማስቆሚያ
የ ማክሮስ ንግግር ይታያል: እርስዎ የሚያስቀምጡበት እና እንደገና የሚያስኬዱበት ማክሮስ
እርስዎ ማቋረጥ ከ ፈለጉ መቅረጹን ምንም ማክሮስ ሳያስቀምጡ: ይጫኑ የ መዝጊያ ቁልፍ በ መቅረጫ ንግግር ውስጥ
-
ለማስቀመጥ ማክሮስ: በ መጀመሪያ እቃ ይምረጡ እርስዎ ማክሮስ ማስቀመጥ የሚፈልጉበትን በ ማክሮስ ማስቀመጫ በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
-
እርስዎ ከ ፈለጉ ማክሮስ እንዲቀመጥ ወደ አዲስ መጻህፍት ቤት ወይንም ክፍል ውስጥ: ይጫኑ የ አዲስ መጻህፍት ቤት ወይንም አዲስ ክፍል ቁልፍ እና ስም ያስገቡ ለ አዲስ መጻህፍት ቤት ወይንም ለ አዲስ ክፍል
-
ለ አዲሱ ማክሮስ ስም ያስገቡ በ ማክሮስ ስም ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: መሰረታዊ ቁልፍ ቃሎች እንደ ስም አይጠቀሙ
-
ይጫኑ ማስቀመጫ.
የ ማክሮስ መቅረጫ ገደብ
የሚቀጥሉት ተግባሮች በፍጹም አይቀረጹም:
-
መስኮት ሲከፈት አይቀርጽም
-
በ ሌላ መስኮት ውስጥ የሚካሄድ ተግባሮች አይቀርጽም መቅረጽ ከ ተጀመረበት መስኮት በስተቀር
-
መስኮት መቀያየር አይቀረጽም
-
ከ ሰነዱ ይዞታዎች ጋር ያልተዛመዱ ተግባሮች አይቀረጹም: ለምሳሌ: በ ምርጫ ንግግር የ ተፈጸሙ ለውጦች: የ ማክሮስ አደራጅ: እና ማስተካከያ
-
ምርጫዎች የሚቀረጹት የ ፊደል ገበታ በ መጠቀም ብቻ ነው (መጠቆሚያ ሲጓዝ) የ አይጥ መጠቆሚያውን ሲጠቀሙ አይደለም
-
የ ማክሮስ መቅረጫ የሚሰራው በ ሰንጠረዥ እና በ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ብቻ ነው