በ ሌላ አቀራረብ የተቀመጡ ሰነዶችን መክፈቻ

እርስዎ መክፈት ይችላሉ በ ሌላ አቀራረብ የተቀመጡ ሰነዶችን የ ሚቀጥለውን አሰራር በ መጠቀም:

  1. ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ

  2. ይምረጡ አቀራረብ ከ ፋይሎች አይነት ዝርዝር ውስጥ

  3. የ ፋይል ስም ይምረጡ እና ይጫኑ መክፈቻ

እርስዎ ሁልጊዜ የ ፋይል ንግግር በ ሌላ አቀራረብ እንዲያሳይ ከ ፈለጉ በ ነባር: ይምረጡ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ እና ይምረጡ አቀራረብ እንደ ነባር የ ፋይል አቀራረብ

ሁሉንም የ ፋይሎች ፎልደር መቀየሪያ

አዋቂውን ይክፈቱ: በ ተግባሩ ውስጥ ይረዳዎታል: ኮፒ ለማድረግ እና ለ መቀየር ሁሉንም ሰነዶች ከ Microsoft Word, Microsoft Excel ወይንም Microsoft PowerPoint ወደ OpenDocument የ ፋይል አቀራረብ ሰነዶች: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ምንጩን እና ኢላማውን ዳይሬክቶሪ: ይወስኑ ይቀየሩ እንደሆን ሰነዶች እና/ወይንም ቴምፕሌቶች እና ተጨማሪዎች

Please support us!