ባህሪዎች መፈለጊያ
እርስዎ ጽሁፍ መፈለግ ይችላሉ በ መለያዎች በ ተፈጸመው በ ቀጥታ አቀራረብ ወይንም በ ዘዴዎች: ለምሳሌ: እርስዎ ሲፈልጉ በ ፊደል መለያዎች: ሁሉም ሁኔታዎች የ ነባር ጽሁፉ ፊደል የማይጠቀሙ ይገኛሉ: ሁሉም ጽሁፍ በ ቀጥታ ይገናኛል ከ ፊደል መለያዎች ጋር: እና ሁሉም የ ጽሁፍ ዘዴ ሲቀየር የ ፊደል መለያ ይገኛል
ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ በ ማንኛውም ፊደል በ ስም: ይጫኑ የ አቀራረብ ቁልፍ በ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ከ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ
እርስዎ መለያዎች ከ መረጡ በኋላ እርስዎ የሚፈልጉትን በ አንቀጽ ዘዴዎች ሳጥን ውስጥ በ ሌሎች ምርጫ ቦታ በ LibreOffice መጻፊያ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ይቀየራል ወደ ዘዴዎች ማካተቻ
እርስዎ ጽሁፍ መፈለግ ከ ፈለጉ በ መለያ የ ተሰናዱ በ ቀጥታ አቀራረብ እና ዘዴዎች: ይምረጡ የ ዘዴዎች ማካተቻ ሳጥን
የ መፈለጊያ መመዘኛ ደንብ ለ ባህሪዎች ከ ታች በኩል ተዘርዝሯል በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ
ሁሉንም የ ተቀየሩ ፊደሎች ለ መፈለግ
-
ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ
-
ማጽጃ ከ መፈለጊያ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ አስፈላጊ ከሆነ
-
ይጫኑ ባህሪዎች
-
ከ ባህሪዎች ንግግር ውስጥ ይምረጡ የ ፊደል ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ እና ይጫኑ እሺ
በ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ውስጥ አሁን ማንበብ ይችላሉ "ፊደል" ከ ታች ከ መፈለጊያ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ
-
ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ
በ ሁሉም ቦታ ፊደል መቀየር በ ተፈጸመበት: አንዱን በ ቀጥታ ወይንም ተገቢውን ዘዴ በ መመደብ ይገኛል
እንደ ነበር ለ መመለስ መፈለጊያ & መቀየሪያ ዘዴ
ፍለጋውን ለ ማስቆም የ አሁኑን መለያ እንደ ነበር ይመልሱ የ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ወደ መደበኛ ዘዴ ይቀይሩ
-
ይጫኑ አቀራረብ የለም
ዝግጁ መለያዎች በ መፈለግ ላይ በ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ውስጥ ለ ጽሁፍ ሰነዶች