ሰነዶች ማስቀመጫ

ይህ ምልክት እርስዎ ፕሮግራሙን እንንዴት በሚገባ እንደሚጠቀሙ ጠቃሚ ምክር መስጫ ነው

ሰነዱ የ ተቀመጠው በ መንገድ እና ስም ስር ነው በ አሁኑ ዳታ መገናኛ አካባቢ ወይንም ኔትዎርክ አካል ወይንም በ ኢንተርኔት ላይ ነው: በ ተመሳሳይ ስም ላይ ደርቦ ይጽፍበታል

እርስዎ ለ መጀመሪያ ጊዜ አዲስ ፋይል ሲያስቀምጡ የ ማስቀመጫ እንደ ንግግር ይከፈታል: ከዛ እርስዎ የሚፈልጉትን ስም ያስገቡ: ፎልደር እና drive ወይንም መጠን ለ ፋይል: ይህን ንግግር ለ መክፈት: ይምረጡ ፋይል - ማስቀመጫ እንደ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ ራሱ በራሱ ተተኪ ኮፒ እንዲፈጥር በ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ


ራሱ በራሱ የ ፋይል ተቀጥያዎ መሰየሚያ

ፋይል በሚቀመጥ ጊዜ: LibreOffice ለ ፋይሉ ስም ሁልጊዜ ተጨማሪዎች ይጨምራል: የ ፋይሉ ስም ቀደም ሲል ተጨማሪ ከ ነበረው የሚመሳሰል የ ፋይሉን አይነት: ዝርዝሩን ይመልከቱ የ ODF ተጨማሪዎች

አንዳንድ ምሳሌዎች ለ ራሱ በራሱ ተቀጥያዎች መሰየሚያ በሚቀጥለው ሰንጠረዥ ውስጥ ይታያሉ:

ይህን የ ፋይል ስም አስገብተዋል

የዚህ አይነት ፋይል መርጠዋል

ፋይሉ በዚህ ስም ተቀምጧል

የ እኔ ፋይል

የ ODF ጽሁፍ

የ እኔ ፋይል.odt

የ እኔ ፋይል.odt

የ ODF ጽሁፍ

የ እኔ ፋይል.odt

የ እኔ ፋይል.txt

የ ODF ጽሁፍ

የ እኔ ፋይል.txt.odt

የ እኔ ፋይል.txt

የ ጽሁፍ (.txt)

የ እኔ ፋይል.txt


Please support us!