ሰነዶችን ራሱ በራሱ ማስቀመጫ

ሁል ጊዜ ሰነድ ሲያስቀምጡ ተተኪ ፋይል ለ መፍጠር

  1. ይምረጡ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ

  2. ምልክት ያድርጉ ሁል ጊዜ ተተኪ ኮፒ መፍጠሪያ ላይ

ይህ ሁልጊዜ ተተኪ ኮፒ መፍጠሪያ ምርጫ ከ ተመረጠ: አሮጌው እትም ፋይል ይቀመጣል እንደ ተተኪ በ ዳይሬክቶሪ ውስጥ: እርስዎ የ አሁኑ ፋይል እትም በሚያስቀምጡ ጊዜ

ለ ማስቀመጥ መረጃ መልሶ ለ ማግኛ ራሱ በራሱ በየ n ደቂቃዎች

  1. ይምረጡ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ

  2. ምልክት ያድርጉ ማስቀመጫ በራሱ መልሶ ማግኛ መረጃ በየ እና ይምረጡ የ እረፍት ጊዜ

ይህ ትእዛዝ አስፈላጊ መረጃ ያስቀምጣል ለ አሁኑ ሰነድ እንደ ነበር መመለሻ በ ድንገት ግጭት ቢፈጠር: በ ተጨማሪ: ድንገት ግጭት ቢፈጠር LibreOffice ራሱ በራሱ ለ ማስቀመጥ ይሞክራል በራሱ እንደ ነበር መመለሻ መረጃ ለ ሁሉም ለ ተከፈቱ ሰነዶች: የሚቻል ከሆነ ጥረት ያደርጋል

Please support us!