ሰነዶችን መክፈቻ በ መጠቀም WebDAV በ HTTPS

ከ LibreOffice, እርስዎ መክፈት እና ማስቀመጥ ይችላሉ ሰነኦች የ ተቀመጡ በ WebDAV ሰርቨር ውስጥ: በ መጠቀም አስተማማኝ HTTPS አሰራር

እርስዎ መጠቀም አለብዎት የ LibreOffice የ ፋይል ንግግሮች መጠቀም ለ WebDAV over HTTPS.

  1. ይምረጡ - LibreOffice - ባጠቃላይ እርግጠኛ ይሁኑ መጠቀሙን LibreOffice ንግግሮች መቻሉን ይጫኑ እሺ የ ንግግር ሳጥኑን ለ መዝጋት

  2. ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ

  3. ፋይል ስም ሳጥን ውስጥ ያስገቡ መንገድ ወደ WebDAV ፎልደር ለ ምሳሌ ያስገቡ https://192.168.1.1/webfolder አስተማማኝ ግንኙነት ለ መክፈት ወደ WebDAV server በ IP address 192.168.1.1, እና ዝርዝር ይዞታዎች የ webfolder ፎልደር ይታያል

  4. መጀመሪያ ጊዜ ከ WebDAV ሰርቨር ጋር ሲገናኙ: ይህ ይታይዎታል "የ ድህረ ገጽ የምስክር ወረቀት ባልታወቀ ባለ ስልጣን" ንግግር

    እርስዎ መጫን እና በ ምስክር ወረቀት መመርመሪያ ቁልፍ ላይ እና የ ምስክር ወረቀት መመርመር አለብዎት

    እርስዎ የ ምስክር ወረቀቱን የሚቀበሉ ከሆነ: ይምረጡ " ይህን የ ምስክር ወረቀት እቀበላለሁ ለጊዜው ለዚህ ክፍለ ጊዜ " እና ይጫኑ እሺ አሁን መክፈት እና ማስቀመጥ ይችላሉ ፋይሎች ከ WebDAV ሰርቨር ላይ ምንም ጥያቄ በበለጠ ሳይጠይቁ እስከሚወጡ ድረስ LibreOffice.

    የ ምስክር ወረቀቱን የማያምኑት ከሆነ ይጫኑ መሰረዣ

  5. የምስክር ወረቀቱን የሚቀበሉት ከሆነ: አሁን መምረጥ ይችላሉ የ ፋይል ስም ወይንም የ ፋይል ስሞች መክፈት የሚፈልጉትን እና ይጫኑ መክፈቻ.

የማይመሳሰል የ ግዛት ስም ከ ተሰጠ በ ምስክር ወረቀት ውስጥ እና እርስዎ ያስገቡት የ ግዛት ስም በ ፋይል ንግግር ውስጥ ለ እርስዎ የ ምርጫ ንግግር ይታይዎታል ከ እነዚህ ከሚቀጥሉት ምርጫዎች ውስጥ:

መመልከቻ የምስክር ወረቀት - ይከፍታል የምስክር ወረቀት ንግግር

ይቀጥሉ - እርግጠኛ ከሆኑ ሁለቱም ግዛቶች አንድ አይነት ከሆኑ፡ ይጫኑ ይቀጥሉ ቁልፍን

ግንኙነት መሰረዣ - ግንኙነት ይሰርዛል

እርስዎ ከ ተጫኑ ይቀጥሉ ይህ ንግግር ይታያል: እና የ መግቢያ ቃል እና ስም ይጠይቃል

Please support us!