በ ፎርም ማጣሪያ መፈለጊያ
-
የ ዳታቤዝ ሜዳዎች የያዘ የ ፎርም ሰነድ መክፈቻ
ለምሳሌ: ባዶ የ ጽሁፍ ሰነድ ይክፈቱ እና ይጫኑ ትእዛዝCtrl + Shift + F4 ቁልፍ: የ ጽሁፍ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ዝርዝር ይከፍታል የ ጽሁፍ ዳታቤዝ የ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ውስጥ: ተጭነው ይዘው የ Shift+ትእዛዝCtrl: ይጎትቱ ጥቂት የ አንድ ራስጌዎች ወደ ሰነዱ ውስጥ: የ ፎርሙ ሜዳዎች በ ሰነዱ ውስጥ እንዲፈጠር:
-
በ ፎርም መቆጣጠሪያዎች እቃ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ንድፍ ዘዴ ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት የ ንድፍ ዘዴን ለማጥፋት
-
በ ፎርም መቃኛ እቃ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ በ ፎርም-መሰረት ባደረገ ማጣሪያ ምልክት የ አሁኑ ሰነድ ይታያል ከ ፎርም መቆጣጠሪያ ጋር እንደ ባዶ ማረሚያ mask. የ ፎርም ማጣሪያ እቃ መደርደሪያ ይታያል
-
የ ማጣሪያ ሁኔታ ያስገቡ ወደ አንዱ ከ በርካታ ሜዳዎች ውስጥ: ያስታውሱ እርስዎ የ ማጣሪያ ሁኔታዎች ካስገቡ ወደ በርካት ሜዳዎች: ሁሉም ያስገቡዋቸው ማጣሪያዎች መመሳሰል አለባቸው ከ (ቡሊያን እና) ጋር
ተጨማሪ መረጃ ስለ ሁለ ገብ እዚህ ይገኛል በ የ ጥያቄ ንድፍ
እርስዎ ከ ተጫኑ የ ፎርም-መሰረት ያደረገ ማጣሪያ መፈጸሚያ ምልክት በ ፎርም ማጣሪያ እቃ መደርደሪያ ላይ: ማጣሪያው ይፈጸማል ለ እርስዎ ይታያል የ ፎርም መቃኛ እቃ መደርደሪያ እና እርስዎ መቃኘት ይችላሉ ጠቅላላ መዝገቦችን
እርስዎ ከ ተጫኑ በ መዝጊያ ቁልፍ ላይ በ ፎርም ማጣሪያ እቃ መደርደሪያ ላይ ፎርሙ ያለ ማጣሪያ ይታያል
ይጫኑ የ ማጣሪያ መፈጸሚያ ምልክት በ ፎርም መቃኛ እቃ መደርደሪያ ላይ ለ መቀየር የ ተጣራውን መመልከቻ
የተሰናዳውን ማጣሪያ ማስወገድ ይቻላል በ መጫን እንደ ነበር መመለሻ ማጣሪያ/መለያ ምልክት