ዳታ በ ቤዝ ማምጫ እና መላኪያ
ቀላሉ ዘዴ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ለ ማምጣት እና ለ መላክ ሰንጠረዥ ይጠቀሙ እንደ "መተግበሪያ እረዳት"
ዳታ ከ ቤዝ ውስጥ መላኪያ
እርስዎ ሰንጠረዥ ኮፒ ያድርጉ ከ ቤዝ ውስጥ ወደ አዲስ ሰንጠረዥ ወረቀት ውስጥ: እና ከዛ ያስቀምጡ ወይንም ይላኩ ዳታውን ወደ ማንኛውም የ ፋይል አቀራረብ በ ሰንጠረዥ ድጋፍ
-
መክፈቻ የ ዳታቤዝ ፋይል የሚላክ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ የያዘ: ይጫኑ ሰንጠረዥ ለ መመልከት ሰንጠረዦች: ወይንም ይጫኑ ጥያቄ ለ መመልከት ጥያቄዎች
-
ይምረጡ ፋይል - አዲስ - ሰንጠረዥ
-
ከ ቤዝ መስኮት ውስጥ በ ቀኝ-ይጫኑ በሚላከው የ ሰንጠረዥ ስም ላይ: ይምረጡ ኮፒ ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ
-
ይጫኑ ክፍል A1 በ አዲስ ሰንጠረዥ መስኮት ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - መለጠፊያ
አሁን ማስቀመጥ ይችላሉ ወይንም መላክ ዳታውን ወደ ተለያዩ የ ፋይል አይነቶች
ዳታ ወደ ቤዝ ማምጫ
እርስዎ ማምጣት ይችላሉ ፋይሎች: የ ሰንጠረዦች ፋይሎች: እና የ እርስዎን ስርአት የ አድራሻ ደብተር ለ ንባብ-ብቻ ዘዴ ብቻ
እርስዎ በሚያመጡ ጊዜ ከ ጽሁፍ ወይንም ከ ሰንጠረዥ ፋይል ውስጥ: ፋይሊ በ መጀመሪያው ረድፍ ውስጥ የ ራስጌ መረጃ መያዝ አለበት: የ ሁለተኛው ረድፍ ፋይል የ መጀመሪያው ዋጋ ያለው የ ዳታ ረድፍ መሆን አለበት: የ ሁሉም ሜዳ አቀራረብ በ ሁለተኛው ረድፍ ይወስናል የ ጠቅላላ አምዱን አቀራረብ: ማንኛውም የ አቀራረብ መረጃ የ ሰንጠረዥ ፋይል ይጠፋል ወደ ቤዝ በሚያመጡ ጊዜ
ለምሳሌ: እርግጠኛ ለመሆን የ መጀመሪያው አምድ የ ጽሁፍ አቀራረብ እንዳለው: እርስዎ እርግጠኛ መሆን አለብዎት የ መጀመሪያው ሜዳ የ ረድፍ ይዞታ ዋጋ ያለው የ ጽሁፍ ዳታ መያዙን: የ መጀመሪያው ሜዳ የ ረድፍ ይዞታ ዋጋ ያለው ቁጥር መያዙን: ጠቅላላ አምዱ ወደ ቁጥር አቀራረብ ይሰናዳል: እና በ አምዱ ውስጥ ቁጥሮች ብቻ እንጂ ጽሁፍ አይታይም
-
እርስዎ የሚፈልጉትን የ ቤዝ ፋይል ከ ዳታቤዝ ውስጥ መክፈቻ
አምዱን ይፈጥራል አዲስ የ ቤዝ ፋይል በ መጠቀም የ ዳታቤዝ አዋቂ ወይንም መክፈቻ ማንኛውም የ ነበረ የ ቤዝ ፋይል ለ ንባብ-ብቻ ያልሆነ
-
መክፈቻ የ ሰንጠረዥ ፋይል ዳታ የያዘ የሚመጣ ከ ቤዝ ውስጥ: እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ *.dbf የ ዳታቤዝ ፋይል ወይንም በርካታ የ ተለያዩ የ ፋይል አይነቶች
-
ይምረጡ ወደ ቤዝ ኮፒ የሚደረገውን ዳታ
እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ መጠን ማመሳከሪያ እንደ A1:X500 በ ስም ሳጥን ውስጥ እርስዎ መሸብለል ካልፈለጉ
እርስዎ ኮፒ የሚያደርጉ ከሆነ የ ዳታቤዝ ወረቀት: የ ላይኛውን ረድፍ የ ራስጌ ዳታ የያዘውን ጨምረው ያካትቱ
-
ይምረጡ ማረሚያ - ኮፒ
-
በ ቤዝ መስኮት ውስጥ ይጫኑ ሰንጠረዦች ሰንጠረዦች ለ መመልከት
-
በ ቤዝ መስኮት ውስጥ ይጫኑ ማረሚያ - መለጠፊያ
-
ለ እርስዎ ይታያል የ ሰንጠረዥ ኮፒ ማድረጊያ ንግግር: በርካታ ዳታቤዞች ቀዳሚ ቁልፍ ይፈልጋሉ: ስለዚህ ይህን ይመርምሩ የ ቀዳሚ ቁልፍ መፍጠሪያ ሳጥን
On Windows systems, you can also use drag-and-drop instead of Copy and Paste. Also, for registered databases, you can open the datasource browser (press CommandCtrl + Shift + F4 keys) instead of opening the Base window.