የ SQL ትእዛዞች መፈጸሚያ

በ SQL ትእዛዝ እርዳታ እርስዎ በቀጥታ ዳታቤዝ መቆጣጠር ይችላሉ: እና እንዲሁም ሰንጠረዥ እና ጥያቄዎች መፍጠር እና ማረም ይችላሉ

የ ማስታወሻ ምልክት

ሁሉም የ ዳታቤዝ አይነቶች አይደግፉም: ሁሉንም የ SQL ትእዛዞች: አስፈላጊ ከሆነ: ይፈልጉ እና ያግኙ የትኛው የ SQL ትእዛዞች እንደሚደገፉ በ እርስዎ የ ዳታቤዝ ስርአት


የ SQL መግለጫ በ ቀጥታ ለ መፈጸም

  1. ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ የ ዳታቤዝ ፋይል ለ መክፈት

  2. ይምረጡ መሳሪያዎች - SQL

  3. ይጫኑ የ ጥያቄ መፍጠሪያ በ SQL መመልከቻ ምልክት  ምልክት ወይንም

    ይምረጡ ከ ነበረው ጥያቄ ዝርዝር ውስጥ እና ይጫኑ የ ማረሚያ ምልክት  ምልክት

  4. ጥያቄ መስኮት ውስጥ ይምረጡ መመልከቻ - የ ንድፍ መመልከቻ መቀየሪያ ማብሪያ/ማጥፊያ ማረሚያ የ SQL ትእዛዝ

  5. ይጫኑ የ ማስኬጃ ምልክት ምልክት የ ጥያቄው ውጤት በ ላይኛው መስኮት ውስጥ ይታያል

  6. ይጫኑ የ ማስቀመጫ ወይንም ማስቀመጫ እንደ ምልክት ምልክት ጥያቄውን ለማስቀመጥ

Please support us!