የ ቻርትስ አርእስቶች ማረሚያ

እርስዎ ያስገቡትን የ ቻርትስ አርእስት ለማረም በ LibreOffice ሰነድ ውስጥ:

  1. ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ ቻርትስ ላይ

    ግራጫ ድንበር ይታያል በ ቻርትስ እና በ ዝርዝር መደርደሪያ ላይ ትእዛዞችን የያዘ እቃዎችን ለ ማረም በ ቻርትስ ላይ

  2. ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ነበረው የ ጽሁፍ ሰነድ ላይ: ግራጫ ድንበር ይታያል በ ጽሁፉ ዙሪያ እና አሁን እርስዎ መቀየር ይችላሉ: ይጫኑ ማስገቢያውን አዲስ መስመር ለ መፍጠር

    የ ጽሁፍ አርእስት ከሌለ: ይምረጡ አርእስት - ማስገቢያ የ ጽሁፍ አርእስት ለ ማስገባት በ ንግግር ሳጥን ውስጥ

  3. አንድ ጊዜ-መጫን በ እርእስቱ ላይ በ አይጥ ማንቀሳቀስ ያስችላል

  4. የ ዋናውን አርእስት አቀራረብ መቀየር ከፈለጉ: ይምረጡ አቀራረብ - አርእስት - ዋናውን አርእስት ይህ ይከፍታል የ አርእስት ንግግር

  5. ይምረጡ ከ ዝግጁ tabs ንግግር ውስጥ ማሻሻያውን ለመፈጸም

  6. ይጫኑ እሺ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ ከ ቻርትስ ውጪ ከ ቻርትስ ማረሚያ ዘዴ ለ መውጣት

Please support us!