ራሱ በራሱ URL ማስታወሻ

እርስዎ ጽሁፍ ሲያስገቡ LibreOffice ራሱ በራሱ ያስታውሳል ቃሉን ምናልባት URL እና ቃሉን ይቀይራል በ hyperlink. LibreOffice አቀራረብ የ hyperlink በ ቀጥታ ፊደል መለያ (ቀለም እና ከ ስሩ ያሰምራል) ባህሪዎቹን የተገኙትን ከ ባህሪ ዘዴዎች ውስጥ

እርስዎ ካልፈለጉ LibreOffice ራሱ በራሱ እንዲያስታውስ የ URLs በሚጽፉ ጊዜ: በርካታ መንገዶች አሉ ይህን ሁኔታ የሚያሰናክሉበት

URL ማስታወሻ መተው

  1. እየጻፉ እያሉ ጽሁፉ ራሱ በራሱ ወደ አገናኝነት ከተቀየረ ይጫኑ +Z ይህን አቀራረብ ለመተው ወይንም ለማስቆም

  2. ይህ መቀየሪያ ለ እርስዎ ካልታየ እስከ በኋላ ድረስ: ይምረጡ hyperlink ይምረጡ የ አገባብ ዝርዝር እና ይምረጡ Hyperlink ማስወገጃ

URL ማስታወሻ ማጥፊያ

  1. እርስዎ ማሻሻል ከ ፈለጉ የ URL ማስታወሻ ለ ጽሁፍ ሰነዶች: የ ጽሁፍ ሰነድ ይክፈቱ

    እርስዎ ማሻሻል ከ ፈለጉ የ URL ማስታወሻ ለ ጽሁፍ ሰነዶች: የ ጽሁፍ ሰነድ ይክፈቱ

  2. ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ - ምርጫዎች

  3. በራሱ አራሚ ንግግር ውስጥ ይምረጡ የ ምርጫዎች tab.

  4. እርስዎ ምልክቱን ካጠፉ የ URL ማስታወሻ ቃል ራሱ በራሱ በ hyperlinks አይቀየርም

    በ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ ሁለት ምልክት ማድረጊያ ሳጥኖች አሉ ከ ፊት ለፊት በኩል ከ URL ማስታወሻ የ መጀመሪያው ሳጥን በ አምድ ውስጥ ለ በኋላ በ ቅድሚያ-ማረሚያ እና ሁለተኛው ሳጥን በ አምድ ውስጥ ራሱ በራሱ ማረሚያ እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ

Please support us!