የ ተስፋፉ ምክሮች ማብሪያ እና ማጥፊያ
የ ተስፋፉ ምክሮች የሚያቀርበው ለ ተግባሮች ሰፊ መግለጫ ለ ተወሰነ ተግባር ምልክት: የ ጽሁፍ ሳጥን ወይንም ትእዛዝ እርስዎ መጠቆሚያውን በላዩ ላይ በሚያሳርፉበት ጊዜ
የ ተስፋፉ ምክሮችን ማብሪያ እና ማጥፊያ:
-
ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice - ባጠቃላይ እና ምልክት ያድርጉ የ ተሰፋፉ ምክሮች ላይ
በ ሳጥኑ ውስጥ ምልክት ካደረጉ የተስፋፋ ምክር ንቁ ሆኗል ማለት ነው
የተስፋፋ ምክሮችን ለጊዜው ለማብራት:
-
ይጫኑ አቋራጭ ቁልፍ Shift+F1 የተስፋፋ ምክርን አንድ ጊዜ ንቁ ለማድረግ
የ ጥያቄ ምልክት ይታያል ከ አይጥ መጠቆሚያው አጠገብ: እርስዎ ይህን ማንቀሳቀስ ይችላሉ የ እርዳታ አይጥ መጠቆሚያ በ ሁሉም መቆጣጠሪያዎች: ምልክቶች: እና ዝርዝር ትእዛዞች ላይ የ ትእዛዙ መግለጫ ለማግኘት: የ እርዳታ አይጥ መጠቆሚያ ይሰናከላል በሚቀጥለው ጊዜ እርስዎ በ አይጥ ሲጫኑ