መሳሪያዎች
የ ዳታቤዝ መስኮት ዝርዝር መሳሪያዎች
ግንኙነቶች
መክፈቻ የ ግንኙነት ንድፍ መመልከቻ እና መመርመሪያ የ ዳታ ግንኙነት ግንኙነቶች ይደግፍ አንደሆን
የ ተጠቃሚ አስተዳዳሪ
መክፈቻ የ ተጠቃሚ አስተዳዳሪ ንግግር የ ዳታቤዝ ፋይል ይህን ገጽታ ይደግፍ አንደሆን
የሰንጠረዥ ማጣሪያ
መክፈቻ የ ሰንጠረዥ ማጣሪያ ንግግር እርስዎ የሚወስኑበት የትኛው ሰንጠረዥ ከ ዳታቤዝ ውስጥ እንደሚታይ ወይንም እንደሚደበቅ
እርስዎ ማጣራት የሚፈልጉትን ሰንጠረዦች ይምረጡ ከ ማጣሪያ ዝርዝር ውስጥ
እርስዎ ከ መረጡ የ ላይኛውን ክፍል ሰንጠረዥ በ ቅደመ ተከተል: ሁሉም ሰንጠረዦች በ ቅደመ ተከተል ይመረጣል
እርስዎ ከ መረጡ የ ታችኛውን ክፍል ሰንጠረዥ በ ቅደመ ተከተል: ሁሉም ሰንጠረዦች ከ በላዩ ያሉ በ ቅደመ ተከተል አይመረጡም
SQL
መክፈቻ የ SQL ንግግር እርስዎ የሚያስገቡበት የ SQL መግለጫዎች