LibreOffice 6.3 እርዳታ
አንዳንድ ዳታቤዞች የ ተጠቃሚ ስም እና የ መግቢያ ቃል ይፈልጋሉ
የ ዳታቤዝ ተጠቃሚውን ስም ያስገቡ
ይምረጡ ተጠቃሚውን የ መግቢያ ቃል እንዲጠይቅ ዳታቤዝ ጋር ለ መድረስ
በ ተሰናዳው ግንኙነት ዳታቤዝ ጋር መድረስ ይቻል እንደሆን ይመርምሩ
ማስቀመጫ እና መቀጠያ
የ ዳታቤዝ አዋቂ
Please support us!