የ Oracle ዳታቤዝ ግንኙነት
ለ Oracle ዳታቤዝ ምርጫዎች መወሰኛ
የ Oracle ዳታቤዝ
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ JDBC driver ለ መድረስ ወደ Oracle ለ መድረስ ከ Solaris ወይንም Linux. ለ መድረስ ወደ Windows, ለ እርስዎ ያስፈልጋል የ ODBC driver.
በ UNIX, እርግጠኛ ይሁኑ የ Oracle database client መገጠሙን ከ JDBC ድጋፍ ጋር: የ JDBC driver class ለ Solaris Oracle client version 8.x የሚገኘው በ <Oracle client>/product/jdbc/lib/classes111.zip ዳይሬክቶሪ ውስጥ ነው: እርስዎ እንዲሁም ማውረድ ይችላሉ ዘመናዊን driver እትም ከ Oracle ድህረ ገጽ ውስጥ
ከ ዳታ ምንጭ URL ሳጥን ውስጥ: አካባቢውን ያስገቡ የ Oracle ዳታቤዝ ሰርቨር: አገባብ ለ URL እንደ ዳታቤዝ አይነት ይለያያል: አብሮት የ መጣውን ሰነድ ይመልከቱ ከ JDBC driver ጋር ለ በለጠ መረጃ
ለ Oracle ዳታቤዝ: የ URL አገባብ ነው:
oracle:thin:@hostname:port:database_name
-
የ ጋባዥ ስም የ Oracle ዳታቤዝ የሚያስኬደው ኮምፒዩተር ስም ነው: እርስዎ ሊቀይሩት ይችላሉ የ ጋባዥ ስም በ IP address ለ ሰርቨሩ
-
port is the port where the Oracle database listens. የ እርስዎን ዳታቤዝ አስተዳዳሪ ይጠይቁ ትክክለኛውን የ port አድራሻ
-
የ ዳታቤዝ_ስም የ Oracle ዳታቤዝ ስም ነው: እባክዎን የ እርስዎን ዳታቤዝ አስተዳዳሪ ትክክለኛውን ስም ይጠይቁ
የ Oracle database ስም
የ Oracle ዳታቤዝ ስም ያስገቡ
የ ሰርቨር URL
ለ ዳታቤዝ ሰርቨር URL ያስገቡ
የ Port ቁጥር
ለ ዳታቤዝ ሰርቨር የ port ቁጥር ያስገቡ
Oracle JDBC Driver Class
ስም ያስገቡ ለ JDBC driver.
ክፍሎች መሞከሪያ
ግንኙነት መሞከሪያ በአሁኑ ማሰናጃ