ODBC ግንኙነት
ማሰናጃ ይወስኑ ለODBC ዳታቤዝ
መዝገቦች ለ መጨመር ወይንም ለማረም ወደ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ በ LibreOffice ሰንጠረዡ የ ተለየ የ ማውጫ ሜዳ እንዲኖረው ያስፈልጋል
በ Solaris እና Linux መድረኮች ውስጥ ይህን ይጠቀሙ የ JDBC driver ከ ODBC driver ይልቅ: ይህን ይመልከቱ http://www.unixodbc.org ለ ODBC መፈጸሚያ በ Solaris ወይንም Linux.
ለ መገናኘት ወደ Microsoft Access ዳታቤዝ ውስጥ በ Windows, ይህን ይጠቀሙ የ ADO ወይንም Access database interface, ከ ODBC ይልቅ
Drivers ለ ODBC የሚቀርቡት እና የሚደገፉት ከ ዳታቤዝ አምራቹ ነው LibreOffice የሚደግፈው የ ODBC 3 መደበኛ ብቻ ነው
የ ODBC ዳታቤዝ ስም
መንገድ ያስገቡ ወደ ዳታቤዝ ፋይል
መቃኛ
ይጫኑ ለ መክፈት የ ODBC ዳታ ምንጭ ምርጫ ንግግር:
የ ዳታ ምንጭ ይምረጡ
ይምረጡ የ ዳታ ምንጭ እርስዎ መገናኘት የሚፈልጉትን በ ODBC. እና ከዛ ይጫኑ እሺ