ተጨማሪ ማሰናጃዎች
ለ ዳታ ምንጭ ተጨማሪ ምርጫዎች መወሰኛ
የሚቀጥሉት መቆጣጠሪያዎች አይነት ዝግጁነት እንደ ዳታቤዝ አይነት ይለያያል:
የጋባዥ ስም
የ ጋባዥ ስም ያስገቡ ለ ሰርቨር የ ዳታቤዝ ለያዘው: ለምሳሌ: ldap.server.com.
የ Port ቁጥር
ያስገቡ የ port ቁጥር ለ ሰርቨር ዳታቤዝ ጋባዥ
MySQL JDBC driver class
የ Oracle ዳታቤዝ ስም ያስገቡ
ባህሪ ማሰናጃ
ይምረጡ የ ባህሪ ማሰናጃ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ዳታቤዝ ለ መመልከቻ በ LibreOffice. ይህ ማሰናጃ ዳታቤዝ ላይ ተጽእኖ አይፈጥርም: ነባር ባህሪ ለማሰናዳት ለ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት ይምረጡ "ስርአት"
ጽሁፍ እና የ ዳታቤዝ ዳታቤዞች የ ተወሰኑ ናቸው ለ ባህሪ ማሰናጃ በ ተወሰነ-መጠን ለ ባህሪ እርዝመት: ሁሉም ባህሪዎች ይቀየራሉ ወደ ተመሳሳይ ቁጥር ባይቶች
Oracle JDBC driver class
የ Oracle ዳታቤዝ ስም ያስገቡ
Driver ማሰናጃዎች
ተጨማሪ የ driver ምርጫዎች መወሰኛ
ፋይል-መሰረት ያደረገ የ ዳታቤዝ መዝገብ ይጠቀሙ
የ አሁኑን የ ዳታ ምንጭ ይጠቀሙ ለ መዝገብ: ይህ ምርጫ ጠቃሚ ነው ለ ODBC ዳታ ምንጭ የ ዳታቤዝ ሰርቨር ሲሆን: ይህን ምርጫ ይምረጡ የ ODBC ዳታ ምንጭ ለ የ ዳታቤዝ driver.
Base DN
ለ መፈለጊያ ማስጀመሪያ ነጥብ ያስገቡ ለ LDAP ዳታቤዝ: ለምሳሌ: dc=com.
የ መዝገቦች ከፍተኛ ቁጥር
እርስዎ መጫን የሚፈልጉትን የ መዝገብ ከፍተኛው መጠን ቁጥር ያስገቡ ወደ LDAP ሰርቨር ጋር ሲደርሱ
የ ጠፉ መዝገቦችን በሙሉ ማሳያ
ሁሉንም በ ፋይል ውስጥ ያሉትን መዝገቦች ማሳያ: እንደ የጠፉ ምልክት የተደረገባቸውንም ያካትታል: እርስዎ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ከ መረጡ: መዝገቦችን ማጥፋት አይችሉም
በ የ ዳታቤዝ አቀራረብ ውስጥ: የጠፉ መዝገቦች በ ፋይል ውስጥ ይቀራሉ
እርስዎ ከ ዳታቤዝ ውስጥ የፈጸሙትን ማንኛውንም ለውጦች ለ መመልከት: ከ ዳታቤዝ ጋር ግንኙነቱን ይዝጉ: እና እንደገና ይገናኙ ከ ዳታቤዝ ጋር
ማውጫዎች
መክፈቻ የ ማውጫዎች ንግግር: እርስዎ የሚያዘጋጁበት የ ሰንጠረዥ ማውጫ በ አሁኑ የ ዳታቤዝ ዳታቤዝ
ጽሁፉ ራስጌዎች ይዟል
ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይምረጡ የ መጀመሪያው መስመር የ ጽሁፍ ፋይል የ ሜዳ ስሞች ከያዘ
ሜዳ መለያያ
ያስገቡ ወይንም ይምረጡ ባህሪዎች የሚለይ የ ዳታ ሜዳዎች ከ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ
ጽሁፍ መለያያ
ያስገቡ ወይንም ይምረጡ ባህሪዎች የሚለይ የ ጽሁፍ ሜዳ ከ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ: እርስዎ መጠቀም አይችሉም ተመሳሳይ ባህሪ እንደ ሜዳ መለያያ
የ ዴሲማል መለያያ
ያስገቡ ወይንም ይምረጡ ባህሪዎች የ ዴሲማል መለያያ በ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ: ለምሳሌ: ነጥብ (0.5) ወይንም ኮማ (0,5).
ሺዎች መለያያ
ያስገቡ ወይንም ይምረጡ ባህሪዎች የ ሺዎች መለያያ በ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ: ለምሳሌ: ኮማ (1,000) ወይንም ነጥብ (1.000).
የ ፋይል ተቀጥያ
ለ ጽሁፍ ፋይል አቀራረብ ይምረጡ እርስዎ የ መረጡት ተጨማሪ ተጽእኖ ይፈጥራል በ አንዳንድ ነባር ማሰናጃዎች ላይ በዚህ ንግግር ውስጥ