የተለዩ ማሰናጃዎች
እርስዎ እንዴት መስራት እንደሚፈልጉ ይወስኑ ከ ዳታቤዝ ውስጥ
የሚቀጥሉት መቆጣጠሪያዎች አይነት ዝግጁነት እንደ ዳታቤዝ አይነት ይለያያል:
ይጠቀሙ SQL92 መሰየሚያ ማስገደጃ
ባህሪዎች ማስቻያ የሚያረጋግጡ የ SQL92 መሰየሚያ ስብስቦች በ ስም ውስጥ ለ ዳታ ምንጭ: ሁሉንም ሌሎች ባህሪዎች አይቀበልም: እያንዳንዱ ስም መጀመር አለበት በ የ ታችኛው ጉዳይ ፊደል: የ ላይኛው ጉዳይ ፊደል: ወይንም በ ከ ስሩ ማስመሪያ ( _ ): ቀሪው ባህሪዎች መሆን ይችላል የ ASCII ፊደሎች: ቁጥሮች: እና ከ ስሩ ማስመሪያ
ይጠቀሙ ቁልፍ ቃል እንደ በፊቱ ለ ሰንጠረዥ ሀሰት ስም
አንዳንድ ዳታቤዞች ይጠቀማሉ ቁልፍ ቃል "እንደ" በ ስም እና በ ሀሰት ስም መካከል: ሌሎች ዳታቤዞች ነጭ ክፍተት ይጠቀማሉ: ይህን ምርጫ ያስችሉ ለ ማስገባት እንደ ከ ሀሰት ስም በፊት
የጽሁፍ መስመሮችን መጨረሻ በ CR+LF
ይምረጡ ለ መጠቀም የ (አዲስ መስመር) CR + LF (መስመር መቀለቢያ) ኮድ ጥንድ እያንዳንዱን የ ጽሁፍ መስመር ለ መጨረስ (የሚመረጠው ለ DOS እና Windows operating systems).
የ ሀሰት ስም መጨመሪያ ለ ሰንጠረዥ በ መምረጫ አረፍተ ነገር
የ ሀሰት ስም መጨመሪያ ለ ሰንጠረዥ ስም በ መምረጫ አረፍተ ነገር
ይጠቀሙ የ ውጭ ማገናኛ አገባብ ለ '{OJ }'
ይጠቀሙ የ ቅደም ተከተል መዝለያ ለ ውጪ ማገናኛ: የ አገባብ ለዚህ የ ቅደም ተከተል መዝለያ {ውጪ የ ውጪ-ማገናኛ}
ለምሳሌ:
ለምሳሌ: ይምረጡ ጽሁፍ.* ከ {oj እቃ ከ ግራ ውጪ አገናኝ ደንቦች በ እቃ.no=orders.ANR}
ከ ዳታቤዝ driver ውስጥ ቅድሚያውን መተው
ከ ዳታቤዝ driver ውስጥ የ ቀረበውን ቅድሚያ መድረሻ መተው
የ ተሰየሙ ደንቦችን ልቀይር በ ?
የ ተሰየሙ ደንቦችን መቀየሪያ ከ ዳታ ምንጭ ውስጥ በ ጥያቄ ምልክት (?).
የአምድ እትም ማሳያ (በሚኖርበት ጊዜ)
አንዳንድ የ ዳታቤዝ ለ ሜዳዎች የ እትም ቁጥር ይመድባል ለ ተቀየሩ መዝገቦች ደንብ: የ እትም ቁጥር ለ ሜዳ የሚጨምረው በ አንድ ነው እያንዳንዱ ይዞታዎች ሜዳ ሲቀየር ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ መዝገብ ውስጥ የ ውስጥ እትም ቁጥር ማሳያ
የ መዝገብ ስም ይጠቀሙ በ መምረጫ አነጋገር
የ አሁኑን የ ዳታ ምንጭ ይጠቀሙ ለ መዝገብ: ይህ ምርጫ ጠቃሚ ነው ለ ODBC ዳታ ምንጭ የ ዳታቤዝ ሰርቨር ሲሆን: ይህን ምርጫ ይምረጡ የ ODBC ዳታ ምንጭ ለ የ ዳታቤዝ driver.
የ መዝገብ ስም ይጠቀሙ በ መምረጫ አነጋገር
እርስዎን የ እቅድ ስም በ መምረጫ አረፍተ ነገር ውስጥ መጠቀም ያስችሎታል
ማውጫ መፍጠሪያ እየጨመረ ወይንም እየቀነሰ በሚሄድ አሰራር
ማውጫ መፍጠሪያ እየጨመረ ወይንም እየቀነሰ በሚሄድ አሰራር
የ ቡሊያን ዋጋዎች ማነፃፀሪያ
መጠቀም የሚፈልጉትን የ ቡሊያን አይነት ይምረጡ
ለሚፈለጉት ሜዳዎች የ ዳታ ማስገቢያ ፎርም መመርመሪያ
እርስዎ አዲስ መዝገብ በሚያስገቡ ጊዜ ወይንም በሚያሻሽሉ ጊዜ የ ነበረውን መዝገብ በ ፎርም ውስጥ: እና እርስዎ ሜዳውን ባዶ ከተዉት ከ ዳታቤዝ አምድ ጋር ማስገቢያ የሚፈልግ: ሰለ ባዶው ሜዳ ለ እርስዎ መልእክት ይታያል
ይህን የ መቆጣጠሪያ ሳጥን ካላስቻሉ: በ አሁኑ ዳታቤዝ ውስጥ ያሉት ፎርሞች ምልክት አይደረግባቸውም ለሚፈለጉት ሜዳዎች
የ መቆጣጠሪያ ሳጥን ዝግጁ ነው ለ ሁሉም የ ዳታ ምንጭ አይነቶች ዳታው ላይ የ መጻፍ ፍቃድ ለሚሰጡ: የ መቆጣጠሪያ ሳጥን ለ ሰንጠረዥ: ጽሁፍ: csv: እና የ ተለያዩ ለ ንባብ-ብቻ አድራሻ ደብተሮች የለም
የ ገንዘብ ሜዳ መረጃ መተው
የ Oracle JDBC ግንኙነቶች ብቻ: በሚያስችሉ ጊዜ የሚወስነው ምንም አምድ እንደ ገንዘብ ሜዳ እንዳይወሰድ ነው: የ ሜዳ አይነት የሚመልሰው የ ዳታቤዝ driver ይወገዳል
ይጠቀሙ የ ODBC ማረጋገጫ ለ ቀን/ሰአት በ ትክክል
ይጠቀሙ ቀን/ሰአት በ ትክክል ለ ማረጋገጥ የ ODBC ደረጃ
ቀዳሚ ቁልፍ ይደግፋል
የ መሰረታዊ መሰረዣ መገልበጫ ማስቻያ: ፈልጎ ለማግኘት የ ዳታቤዝ ድጋፍ ለ ቀዳሚ ቁልፎች መጠቀሚያ
እርስዎ በሚገናኙ ጊዜ ወደ ዳታቤዝ በ መጠቀም generic API እንደ ODBC, JDBC, ወይንም ADO, Base አሁን ፈጽማል ማሰሻ ለ መወሰን ይህ ዳታቤዝ ይደግፍ እንደሆን ቀዳሚ ቁልፎች: እነዚህ የ APIs ድጋፍ ይሰጣሉ መረጃ ፈልጎ ለማግኘት
ፈልጎ ማግኛ አንዳንድ ጊዜ ላይሳካ ይችላል: ይህ ሶስት-ሁኔታ መመርመሪያ ሳጥን በ ነባር የ ተሰናዳው ላልተወሰነ ሁኔታ ነው: ይህ ማለት: "ፈልጎ ማግኛ መፈጸሚያ": ምልክት ማድረጊያውን ሳጥን ካስቻሉ: ቀዳሚ ቁልፍ ድጋፍ ይታሰባል: ምልክት ማድረጊያውን ሳጥን ካሰናከሉ: ምንም ቀዳሚ ቁልፍ ድጋፍ አይታሰብም
ማስታወሻ ይህ ምርጫ ካልተቀበሉ የ ፋልጎ ማግኛ: እርስዎ ካስቻሉ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ ዳታቤዝ የ ቀዳሚ ቁልፎች አይደግፍም: ለ እርስዎ አንዳንድ ስህተት ይታያል