ማውጫዎች
እርስዎን ማደራጀት ያስችሎታል የ ዳታቤዝ ዳታቤዝ ማውጫዎች ማውጫ እርስዎን የሚያስችለው ወደ ዳታቤዝ በፍጥነት መድረስ ነው: እርስዎ ዳታ በሚጠይቁ ጊዜ በ ማውጫ ውስጥ የ ተገለጸ በ ምርጫ ውስጥ: እርስዎ የ ሰንጠረዥ ንድፍ በሚያሰናዱ ጊዜ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ማውጫዎች በ ማውጫዎች tab ገጽ ውስጥ
ሰንጠረዥ
ይምረጡ የ ሰንጠረዥ ዳታቤዝ እርስዎ ማውጫ መፍጠር የሚፈልጉትን
የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች
ለ ተመረጠው የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ለ አሁኑ ማውጫ ዝርዝር ማውጫውን ከ ዝርዝር ውስጥ ለማስወገድ: ይጫኑ ማውጫው ላይ እና ከዛ ይጫኑ የ ቀኝ ቀስት
ነጻ ማውጫዎች
ዝግጁ የሆኑ ማውጫዎች ዝርዝሮች እርስዎ መመደብ የሚችሉት ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ ወደ ተመረጠው ሰንጠረዥ ውስጥ ማውጫ ለ መመደብ: ይጭኑ የ ግራ ቀስት ምልክት: የ ግራ ድርብ ቀስት ሁሉንም ዝግጁ ማውጫዎች ይመድባል
<
የ ተመረጠውን ማውጫ ማንቀሳቀሻ ወደ ሰንጠረዥ ማውጫ ዝርዝር
<<
የ ተመረጡትን ሁሉንም ነፃ ማውጫ ማንቀሳቀሻ ወደ ሰንጠረዥ ማውጫ ዝርዝር
>
የ ተመረጡትን የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች ማንቀሳቀሻ ወደ ነፃ ማውጫ ዝርዝር
>>
የ ተመረጡትን ሁሉንም የ ሰንጠረዥ ማውጫ ማንቀሳቀሻ ወደ ነፃ ማውጫ ዝርዝር