ባጠቃላይ

እርስዎ የ ዳታቤዝ በሚፈጥሩ ጊዜ እንደ አስተዳዳሪ: እርስዎ ይህን መጠቀም ይችላሉ tab ተጠቃሚ መድረሻ ለ መወሰን: እና ዳታ ለማረም ወይንም የ ሰንጠረዥ አካል

እርስዎ አስተዳዳሪ ካልሆኑ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ባጠቃላይtab የ እርስዎን ፍቃድ ለ መመልከት ለ ተመረጠው ሰንጠረዥ

የ ሰንጠረዡ ስም

የ ተመረጠውን የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ስም ማሳያ

አይነት

የ ዳታቤዝ አይነት ማሳያ

አካባቢ

የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ሙሉ መንገድ ማሳያ

ዳታ ማንበቢያ

ተጠቃሚው ዳታውን እንዲያነብ ያስችለዋል

ዳታ ማስገቢያ

ተጠቃሚውን አዲስ ዳታ ለማስገባት ያስችለዋል

ዳታ መቀየሪያ

ተጠቃሚውን ዳታ ለመቀየር ያስችለዋል

ዳታ ማጥፊያ

ተጠቃሚውን ዳታ ለማጥፋት ያስችለዋል

የ ሰንጠረዥ አካል መቀየሪያ

ተጠቃሚውን የ ሰንጠረዥ አካል መቀየሪያ ያስችለዋል

መግለጫ

ተጠቃሚውን የ ሰንጠረዥ አካል ማጥፋት ያስችለዋል

ማመሳከሪያዎችን ማሻሻያ

ተጠቃሚውን የ ተገለጸውን ማመሳከሪያ እንዲያሻሽል ማስቻያ: ለምሳሌ: አዲስ ግንኙነት ለማስገባት ለ ሰንጠረዥ ወይንም ለማጥፋት የ ነበረውን ግንኙነት

Please support us!