የ አቀራረብ አይነት
የ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ: እርስዎ ሰንጠረዥ በ መጎተት እና በ መጣል ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ወደ ሰንጠረዥ ማጠራቀሚያ: የ አቀራረብ አይነት ንግግር በ ሶስተኛው መስኮት ነው የ ሰንጠረዥ ኮፒ ማድረጊያ ንግግር ውስጥ
ዝርዝር ሳጥን
የ ዳታ ሜዳዎች ዝርዝር እርስዎ ማካተት የሚችሉት ኮፒ ወደሚደረገው ሰንጠረዥ
የአምዱ መረጃ
የ ሜዳ ስም
የ ተመረጠውን የ ዳታ ሜዳ ስም ማሳያ: እርስዎ ከ ፈለጉ አዲስ ስም ማስገባት ይችላሉ
የሜዳው አይነት
የ ሜዳ አይነት ይምረጡ
እርዝመት
ለ ዳታ ሜዳ የ ባህሪዎች ቁጥር ያስገቡ
የ ዴሲማል ቦታዎች
የ ዴሲማል ቦታዎች ቁጥር ያስገቡ ለ ዳታ ሜዳ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው ለ ቁጥር ወይንም ለ ዴሲማል ዳታ ሜዳዎች ነው
ነባር ዋጋ
ይምረጡ ነባር ዋጋ ለ አዎ/አይ ሜዳ
ራሱ በራሱ የሚጽፉትን ማስታወሻ
LibreOffice ራሱ በራሱ ይለያል የ ሜዳ ይዞታዎችን እርስዎ ኮፒ በሚያደርጉ ጊዜ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ በ መጎተት እና በ መጣል
(ከፍተኛው) መስመሮች
የ መስመሮች ቁጥር ያስገቡ ለ መጠቀም ራሱ በራሱ አይነት እንዲያስታውሰው
በራሱ
ራሱ በራሱ የሚጽፉትን ማስታወሻ ማስቻያ