አምዶቹን መፈጸሚያ
የ ዳታ ምንጭ ፈላጊ: እርስዎ ሰንጠረዥ በ መጎተት እና በ መጣል ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ወደ ሰንጠረዥ ማጠራቀሚያ: የ አምዶች መፈጸሚያ ንግግር ሁለተኛው መስኮት ነው የ ሰንጠረዥ ኮፒ ማድረጊያ ንግግር ውስጥ
የነበሩት አምዶች
የ ግራ ዝርዝር ሳጥን
ዝግጁ የ ዳታ ሜዳዎች ዝርዝር እርስዎ ማካተት የሚችሉት ኮፒ ወደ ተደረገው ሰንጠረዥ: የ ዳታ ሜዳ ኮፒ ለማድረግ: ይጫኑ በ ስሙ ላይ: እና ከዛ ይጫኑ የ > ቁልፍ: ሁሉንም ሜዳዎች ኮፒ ለማድረግ: ይጫኑ የ >> ቁልፍ
የ ቀኝ ዝርዝር ሳጥን
የ ዳታ ሜዳዎች ዝርዝር እርስዎ ማካተት የሚችሉት ኮፒ ወደ ተደረገው ሰንጠረዥ
ቁልፎች
መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ የ ተመረጠውን ሜዳ (> ወይንም < ቁልፍ) ወይንም ሁሉንም ሜዳዎች (<< ወይንም >> ቁልፍ).