የ ጥያቄ ንድፍ

ጥያቄ ንድፍ መመልከቻ እርስዎን የ ዳታቤዝ ጥያቄ መፍጠር እና ማረም ያስችሎታል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

In a database file window, click the Queries icon, then choose Edit - Edit.


የ ማስታወሻ ምልክት

በርካታ የ ዳታቤዞች ጥያቄዎችን እንደ ማጣሪያ ይጠቀማሉ: ወይንም የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ መለያ ለ መመዝገብ በ እርስዎ ኮምፒዩተር ውስጥ: መመልከቻ ተመሳሳይ ተግባር ያቀርባል እንደ ጥያቄዎች: ነገር ግን በ ሰርቨር በኩል: የ እርስዎ ዳታቤዝ በ ሰርቨር ላይ ከሆነ እና መመልከቻን የሚደግፍ ከሆነ: እርስዎ መመልከቻን መጠቀም ይችላሉ ለማጣራት መዝገቦችን በ ሰርቨሩ ላይ ለማፍጠን የ ማሳያውን ጊዜ


የ ማስታወሻ ምልክት

በ መምረጥ የ መመልከቻ መፍጠሪያ ትእዛዝ ከ ሰንጠረዥ tab ገጽ የ ዳታቤዝ ሰነድ ውስጥ: ይህ ይታያል በ ንድፍ መመልከቻ መስኮት የሚመስል የ ጥያቄ ንድፍ መስኮት እዚህ የተገለጸውን ነው


የ ጥያቄ ንድፍ መስኮት እቅድ የሚጠራቀመው በ ተፈጠረው ጥያቄ ውስጥ ነው: ነገር ግን በ ተፈጠረው መመልከቻ ውስጥ ማጠራቀም አይቻልም

የ ንድፍ መመልከቻ

ጥያቄ ለ መፍጠር ይጫኑ በ ጥያቄዎች ምልክት ላይ: ከ ዳታቤዝ ሰነድ ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ ጥያቄ መፍጠሪያ በ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ

The lower pane of the Design View is where you define the query. To define a query, specify the database field names to include and the criteria for displaying the fields. To rearrange the columns in the lower pane of the Design View, drag a column header to a new location, or select the column and press +arrow key.

በ ጥያቄ ንድፍ መመልከቻ መስኮት ውስጥ ከ ላይ በኩል: ምልክት ጥያቄ ንድፍ መደርደሪያ እና የ ንድፍ መደርደሪያ ላይ ይታያል

እርስዎ ጥያቄን መሞከር ከፈለጉ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ የ ጥያቄውን ስም ከ ዳታቤዝ ሰነድ ውስጥ: የ ጥያቄው ውጤት ይታያል በ ሰንጠረዥ ውስጥ ተመሳሳይ ነው ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ማስታወሻ ጋር: ሰንጠረዡ የሚታየው ጊዚያዊ ነው

ቁልፎች በ ጥያቄ ንድፍ መመልከቻ

ቁልፍ

ተግባር

F4

ቅድመ እይታ

F5

ጥያቄ ማስኬጃ

F7

ሰንጠረዥ ወይም ጥያቄ መጨመሪያ


መቃኛ

እርስዎ የ ጥያቄ ንድፍ ለ መጀመሪያ ጊዜ ሲከፍቱ: ለ እርስዎ ንግግር ይታያል: እርስዎ መምረጥ አለብዎት ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ ለ እርስዎ ጥያቄ መሰረት የሚሆን

ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ሜዳዎቹ ላይ ለ መጨመር ወደ ጥያቄ: መጎተቻ-እና-መጣያ ግንኙነት ለ መግለጽ

የ ማስታወሻ ምልክት

ጥያቄ በሚፈጥሩ ጊዜ የተመረጠውን ሰንጠረዥ ማሻሻል አይችሉም


ሰንጠረዦች ማስወገጃ

ሰንጠረዥ ከ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ ለ ማስወገድ: ይጫኑ የ ላይኛውን ድንበር የ ሰንጠረዡን መስኮት እና የ አገባብ ዝርዝር ማሳያ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ማጥፊያ ትእዛዝ ሰንጠረዥ ለ ማስወገድ ከ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ: ሌላው ምርጫ የ ማጥፊያ ቁልፍ መጫን ነው

ሰንጠረዥ ማንቀሳቀሻ እና የ ሰንጠረዥ መጠን ማሻሻያ

እርስዎ እንደገና መመጠን እና ማዘጋጀት ይችላሉ ሰንጠረዦችን የ እርስዎን ፍላጎት እንዲያሟላ አድርገው: ሰንጠረዥ ለማንቀሳቀውስ: ይጎትቱ የ ላይኛውን ድንበር የሚፈለገውን ቦታ: መጠኑን ማሳደግ ወይንም ማሳነስ ይችላሉ ሰንጠረዡ የሚታይበትን ቦታ በ አይጥ መጠቆሚያ በ ድንበሩ ወይንም በ ድንበሩ ጠርዝ ላይ አድርገው በ መጎተት ሰንጠረዡ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ

የ ሰንጠረዥ ግንኙነት

የ ዳታ ግንኙነት ካለ በ ሜዳ ስም መካከል በ አንድ ሰንጠረዥ ውስጥ እና የ ሜዳ ስም በሌላ ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ እነዚህን ግንኙነቶች በ እርስዎ ጥያቄ ውስጥ

If, for example, you have a spreadsheet for articles identified by an article number, and a spreadsheet for customers in which you record all articles that a customer orders using the corresponding article numbers, then there is a relationship between the two "article number" data fields. If you now want to create a query that returns all articles that a customer has ordered, you must retrieve data from two spreadsheets. To do this, you must inform LibreOffice about the relationship which exists between the data in the two spreadsheets.

To do this, click a field name in a table (for example, the field name "Item-Number" from the Customer table), hold down the mouse button and then drag the field name to the field name of the other table ("Item-Number" from the Item table). When you release the mouse button, a line connecting the two fields between the two table windows appears. The corresponding condition that the content of the two field names must be identical is entered in the resulting SQL query.

ጥያቄ መፍጠር በርካታ የ ተዛመዱ ወረቀቶን መሰረት ያደረገ የሚቻለው እርስዎ ከ ተጠቀሙ ነው LibreOffice እንደ ገጽታ ለ ተዛመዱ ዳታቤዞች

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ በ ጥያቄ ውስጥ ወደ ተለያዩ የ ዳታቤዝ ውስጥ መድረስ አይችሉም: ጥያቄዎች በርካታ ሰንጠረዦች የሚያካትቱ መፍጠር የሚቻለው ከ አንድ ዳታቤዝ ውስጥ ብቻ ነው


Specifying the relation type

If you double-click on the line connecting two linked fields or call the menu command Insert - New Relation, you can specify the type of relation in the Relations dialog.

በ አማራጭ ይጫኑ Tab መስመሩ እስከሚመረጥ ድረስ: እና ከዛ ይጫኑ Shift+F10 ለ ማሳየት የ አገባብ ዝርዝር እና ከዛ ይምረጡ ትእዛዝ ማረሚያ አንዳንድ ዳታቤዞች የሚደግፉት ንዑስ ስብስብ ብቻ ነው የሚቻለውን የ መጋጠሚያ አይነት

ግንኙነት ማጥፊያ

በ ሁለት ሰንጠረዦች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጥፋት: ይጫኑ በ መገናኛው መስመር ላይ እና ከዛ ይጫኑ ማጥፊያ ቁልፍ

በ አማራጭ: ማጥፊያ የ ተወሰነ ማስገቢያ በ ሜዳዎች ዙሪያ ግንኙነት ንግግር ውስጥ: ወይንም ይጫኑ Tab አገናኙ አቅጣጫ እስከሚታይ እና እስከሚደምቅ ድረስ: እና ከዛ ይጫኑ Shift+F10 ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር እና ይምረጡ ማጥፊያ ትእዛዝ

Defining the query

ሁኔታዎች ይምረጡ ጥያቄውን ለ መግለጽ እያንዳንዱ አምድ በ ንድፍ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ዳታ ሜዳ ይቀበላል ለ ጥያቄ: ሁኔታዎቹ በ አንድ ረድፍ ላይ ተገናኝተዋል ከ ቡልያን እና ጋር

Specifying field names

መጀመሪያ ይምረጡ ሁሉንም የ ሜዳ ስሞች ከ ሰንጠረዥ ውስጥ እርስዎ ወደ ጥያቄ ውስጥ መጨመር የሚፈልጉትን: ይህን ለማድረግ ይጎትቱ-እና-ይጣሉ ወይንም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ሜዳው ስም ላይ ሰንጠረዥ መስኮት ላይ: በ መጎተቻ-እና-መጣያ ዘዴ አይጡን ይጠቀሙ የ ሜዳ ስም ከ ሰንጠረዥ መስኮት ውስጥ ወደ ታችኛው የ ጥያቄ ንድፍ ቦታ: ይህን ሲያደርጉ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የትኛውን አምድ መጨመር እንደሚፈልጉ ወደ ሜዳው: ይምረጡ የ ሜዳ ስም ሁለት ጊዜ-በመጫን ከዛ ወደሚቀጥለው ነፃ አምድ ይጨመራል

የ ሜዳ ስሞችን ማጥፊያ

የ ሜዳ ስም ከ ጥያቄ ውስጥ ለማስወገድ: ይጫኑ በ አምድ ራስጌ ሜዳ ላይ እና ይምረጡ የ ማጥፊያ ትእዛዝ ከ አምድ አገባብ ዝርዝር ውስጥ

ጥያቄ ማስቀመጫ

ይጠቀሙ የ ማስቀመጫ ምልክት በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ ጥያቄ ለ ማስቀመጥ: ለ እርስዎ ይህ ንግግር ይታያል እና ይጠይቃል ስም እንዲያስገቡ ለ ጥያቄው: የ ዳታቤዝ ንድፍ የሚደግፍ ከሆነ: እርስዎ ንድፍ ማስገባት ይችላሉ

እቅድ

ስም ያስገቡ ለ ንድፍ ለ ጥያቄው ለ ተመደበው ወይንም ለ ሰንጠረዥ መመልከቻ

የ ጥያቄው ስም ወይንም የ ሰንጠረዥ መመልከቻ ስም

የ ጥያቄው ወይንም የ ሰንጠረዥ መመልከቻ ስም

ዳታ ማጣሪያ

ለ ጥያቄው ዳታ ለማጣራት: የሚፈለገውን ምርጫ ያሰናዱ ከ ታች በኩል በ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ: የሚቀጥሉት መስመሮች ዝግጁ ናቸው:

ሜዳ

የ ዳታ ሜዳ ስም ያስገቡ እርስዎ በ ጥያቄ ውስጥ ያመሳከሩትን: ሁሉም ማሰናጃዎች በ ታችኛው ረድፍ በኩል ያሉት የሚያመሳክሩት ይህን ሜዳ ነው እርስዎ በ አይጥ ክፍል ካስጀመሩ ይጫኑ ለ እርስዎ የ ቀስት ቁልፍ ይታያል: እርስዎን ሜዳ መምረጥ ያስችሎታል: የ "ሰንጠረዥ ስም:*" ምርጫ ይመርጣል ሁሉንም የ ዳታ ሜዳዎች እና መለያው ለ ሁሉም ሰንጠረዥ ሜዳዎች ዋጋ አለው

የ ሀሰት ስም

ሀሰት መወሰኛ: ይህ ሀሰት በ ጥያቄ ዝርዝር ውስጥ ይቀመጣል በ ሜዳ ስም ውስጥ ከ ማስቀመጥ ይልቅ: ይህ ሁኔታ በተጠቃሚ-የሚገለጽ የ አምድ ምልክቶች መጠቀም ያስችለዋል ለምሳሌ: የ ዳታ ሜዳው ስም ካለው የ አካል ቁጥር እና ከ ስም ይልቅ: እርስዎ እንዲታይ ከ ፈለጉ የ አካል ቁጥር በ ጥያቄ ውስጥ ይታያል: ያስገቡ የ አካል ቁጥር እንደ ሀሰት

በ SQL አረፍተ ነገር ውስጥ: ሀሰቶች የሚገለጹት እንደሚከተለው ነው:

ይምረጡ አምድ እንደ ሀሰት ከ ሰንጠረዥ ውስጥ

ለምሳሌ:

ይምረጡ "የ አካል ቁጥር" እንደ "የ አካል ቁጥር" ከ "አካል" ውስጥ

ሰንጠረዥ

ተመሳሳይ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ለ ተመረጠው የ ዳታ ሜዳ እዚህ ተዘርዝሯል እርስዎ ክፍሉን ካስጀመሩ አይጥ በ መጫን: ለ እርስዎ የ ቀስት ቁልፍ ይታያል: እርስዎን ሌላ ሰንጠረዥ መምረጥ ያስችሎታል ለ አሁኑ ጥያቄ

መለያ

እርስዎ ክፍል ከ ተጫኑ የ መለያ ምርጫዎች መምረጥ ይችላሉ: እየጨመረ በሚሄድ: እየቀነሰ በሚሄድ እና አለመምረጥ የ ጽሁፍ ሜዳዎች የሚለዩት በ ፊደል ቅደም ተከተል እና በ ቁጥር ሜዳ ነው: የ በርካታ ዳታቤዝ አስተዳዳሪዎች የ መለያ ምርጫ ማሰናዳት ይችላሉ

የሚታይ

እርስዎ ምልክት ካደረጉ የሚታይ ባህሪዎች ለ ዳታ ሜዳ: ሜዳው ይታያል በ ጥያቄ ውስጥ እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ የ ዳታ ሜዳ ለ ሁኔታዎች መቀመሪያ: እርስዎ ማሳየት የለብዎትም

መመዘኛ

Specifies a first criteria by which the content of the data field is to be filtered.

ወይንም

Here you can enter one additional filter criterion for each line. Multiple criteria in a single column will be interpreted as boolean OR.

You can also use the context menu of the line headers in the lower area of the query design window to insert a filter based on a function:

ተግባሮች

The functions which are available here depend on those provided by the database engine.

If you are working with the embedded HSQL database, the list box in the Function row offers you the following options:

ምርጫ

SQL

ተፅእኖ

ተገባር የለም

ምንም አይነት ተግባር አይፈጸምም

መካከለኛ

AVG

አማካይ ዋጋ ማስሊያ በ ሜዳ ውስጥ

መቁጠሪያ

COUNT

Determines the number of records in the table. Empty fields can either be counted (a) or excluded (b).

a) መቁጠሪያ(*): ኮከብ ማለፍ እንደ ክርክር ሁሉም መዝገቦች በ ሰንጠረዥ ውስጥ ይቆጥራል

b) COUNT(column): Passing a field name as an argument counts only the records in which the specified field contains a value. Records in which the field has a Null value (i.e. contains no textual or numeric value) will not be counted.

ከፍተኛ

MAX

Determines the highest value of a record for that field.

ዝቅተኛ

MIN

Determines the lowest value of a record for that field.

ድምር

SUM

Calculates the sum of the values of records for the associated fields.

ቡድን

GROUP BY

Groups query data according to the selected field name. Functions are executed according to the specified groups. In SQL, this option corresponds to the GROUP BY clause. If a criterion is added, this entry appears in the SQL HAVING sub-clause.


እርስዎ የ ተግባር መጥሪያዎች በ ቀጥታ ማስገባት ይችላሉ ወደ SQL አረፍተ ነገር: አገባቡም እንደሚከተለው ነው:

ይምረጡ ተግባር(አምድ) ከ ሰንጠረዥ ውስጥ

ለምሳሌ: የ ተግባር መጥሪያ ለ SQL ድምር ለ ማስሊያ ይህ ነው:

ይምረጡ ድምር("ዋጋ") ከ "ጽሁፍ" ውስጥ

Except for the Group function, the above functions are called Aggregate functions. These are functions that calculate data to create summaries from the results. Additional functions that are not listed in the list box might be also possible. These depend on the specific database engine in use and on the current functionality provided by the Base driver used to connect to that database engine.

To use other functions not listed in the list box, you must enter them manually under Field.

You can also assign aliases to function calls. If you do not want to display the query string in the column header, enter a desired substitute name under Alias.

ተመሳሳዩ ተግባር ለ SQL አረፍተ ነገር ነው:

ይምረጡ ተግባር() እንደ ሀሰት ከ ሰንጠረዥ ውስጥ

ለምሳሌ:

ይምረጡ መቁጠሪያ(*) እንደ መቁጠሪያ ከ "እቃ" ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህን ተግባር የሚያስኬዱ ከሆነ: እርስዎ ማስገባት አይችሉም ተጨማሪ አምዶች ለ ጥያቄ እነዚህን አምዶች ከ መቀበል ይልቅ እንደ "ቡድን" ተግባር


ምሳሌዎች

በሚቀጥለው ምሳሌ ውስጥ: ጥያቄ በ ሁለት ሰንጠረዥ ውስጥ ይሄዳል: የ "እቃ" ሰንጠረዥ በ "እቃ_ቁጥር" ሜዳ ጋር እና ከ "አቅራቢ" ሰንጠረዥ ጋር በ "አቅራቢ_ስም" ሜዳ ጋር: በ ተጨማሪ ሁለቱም ሰንጠረዦች የ ጋራ ሜዳ ስም አላቸው የ "አቅራቢ_ቁጥር"

የሚቀጥሉት ደረጃዎች አስፈላጊ ናቸው ጥያቄ ለ መፍጠር: ከ ሶስት እቃ በላይ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎችን የያዘ

 1. ያስገቡ የ "እቃ" እና "አቅራቢዎች" ሰንጠረዥ ወደ ጥያቄ ንድፍ ውስጥ

 2. አገናኝ የ "አቅራቢ_ቁጥር" ሜዳዎች ለ ሁለቱ ሰንጠረዦች እስከ አሁን ካልነበረ የዚህ አይነት ግንኙነት

 3. ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ "እቃ_ቁጥር" ሜዳ ላይ በ "እቃ" ሰንጠረዥ ላይ: ማሳያ የ ተግባር መስመር በ መጠቀም የ አገባብ ዝርዝር እና ይምረጡ የ መቁጠሪያ ተግባር

 4. ያስገቡ >3 እንደ ደንብ እና የሚታዩ ሜዳዎችን ያሰናክሉ

 5. ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ "አቅራቢ_ስም" ሜዳ ላይ በ "አቅራቢዎች" ሰንጠረዥ ላይ: እና ይምረጡ የ ቡድን ተግባር

 6. ጥያቄ ማስኬጃ

ይህ "ዋጋ" (ለ እያንዳንዱ እቃ ዋጋ) እና "አቅራቢው_ቁጥር" (ለ እቃ አቅራቢው) ሜዳዎች የሚኖረው በ "እቃ" ሰንጠረዥ ውስጥ ነው: እርስዎ መከከለኛ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ አቅራቢው የሚያቀርበውን በሚቀጥሉት ጥያቄዎች:

 1. ያስገቡ የ "እቃ" ሰንጠረዥ ወደ ጥያቄ ንድፍ ውስጥ

 2. ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ "ዋጋ" ላይ እና "የ አቅራቢ_ቁጥር" ሜዳዎች ላይ

 3. ማስቻያ የ ተግባር መስመር እና ይምረጡ የ መከከለኛ ተግባር ከ "ዋጋ" ሜዳ ውስጥ

 4. እርስዎ ማስገባት ይችላሉ "መከከለኛ" በ መስመር ላይ ለ ሀሰት ስም (ያለ ትምህርተ ጥቅስ)

 5. ይምረጡ ቡድን ለ "አቅራቢ_ቁጥር" ሜዳ

 6. ጥያቄ ማስኬጃ

የሚቀጥሉት የ አገባብ ዝርዝር ትእዛዞች እና ምልክቶች ዝግጁ ናቸው:

ተግባሮች

ለ ተመረጡት ተግባሮች ረድፍ ማሳያ ወይንም መደበቂያ

የ ሰንጠረዥ ስም

ለ ሰንጠረዥ ስም ረድፍ ማሳያ ወይንም መደበቂያ

የ ሀስት ስም

ለ ሀስት ስም ረድፍ ማሳያ ወይንም መደበቂያ

የተለዩ ዋጋዎች

Retrieves only distinct values from the query. This applies to multiple records that might contain several repeating occurrences of data in the selected fields. If the Distinct Values command is active, you should only see one record in the query (DISTINCT). Otherwise, you will see all records corresponding to the query criteria (ALL).

ለምሳሌ: ይህ ስም "Smith" በርካታ ጊዜ በ እርስዎ ዳታቤዝ ውስጥ ከታየ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ዋጋዎች መለያ ትእዛዝ ለ መወሰን በ ጥያቄ ውስጥ ይህ ስም "Smith" አንድ ጊዜ ብቻ ይታያል

ለ ጥያቄ በርካታ ሜዳዎች ለሚያካትት: የ መቀላቀያ ዋጋዎች ከ ሁሉም ሜዳዎች ውስጥ ልዩ መሆን አለበት ስለዚህ ውጤቱ መፍጠር ይቻላል ከ ተወሰነ መዝገብ: ለምሳሌ: እርስው አለዎት "Smith in Chicago" አንዴ ካለ በ እርስዎ አድራሻ ደብተር ውስጥ እና "Smith in London" ሁለት ጊዜ በ መለያ ዋጋዎች ትእዛዝ: ጥያቄ ሁለት ሜዳዎች ይጠቀማል "የ አባት ስም" እና "ከተማ" እና ይመልሳል የ ጥያቄውን ውጤት "Smith in Chicago" አንዴ እና "Smith in London" አንዴ

በ SQL: ይህ ትእዛዝ ይመሳሰላል ከ የተለየ አንቀጽ ጋር

መጠን

Allows you to limit the maximum number of records returned by a query.

If a Limit construction is added, you will get at most as many rows as the number you specify. Otherwise, you will see all records corresponding to the query criteria.

የ ማጣሪያ ሁኔታዎች መቀመሪያ

When formulating filter conditions, various operators and commands are available to you. Apart from the relational operators, there are SQL-specific commands that query the content of database fields. If you use these commands in the LibreOffice syntax, LibreOffice automatically converts these into the corresponding SQL syntax via an internal parser. You can also enter the SQL command directly and bypass the internal parser. The following tables give an overview of the operators and commands:

አንቀሳቃሽ

ትርጉም

ሁኔታው ተሟልቷል ይህ ከሆነ...

=

እኩል ነው

... የ ሜዳው ይዞታ ተመሳሳይ ይሆናል ለ ተጠቆመው መግለጫ

The operator = will not be displayed in the query fields. If you enter a value without any operator, the = operator is automatically assumed.

<>

እኩል አይደለም

...የ ሜዳው ይዞታ ተመሳሳይ አይደለም ከ ተወሰነው መግለጫ ጋር

>

ይበልጣል ከ

...የ ሜዳው ይዞታ ይበልጣል ከ ተወሰነው መግለጫ ጋር

<

ያንሳል ከ

...የ ሜዳው ይዞታ ያንሳል ከ ተወሰነው መግለጫ ጋር

>=

ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ከ

...የ ሜዳው ይዞታ ይበልጣል ወይን እኩል ይሆናል ከ ተወሰነው መግለጫ ጋር

<=

ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል ከ

...የ ሜዳው ይዞታ ያንሳል ወይንም እኩል ይሆናል ከ ተወሰነው መግለጫ ጋር


LibreOffice ትእዛዝ

የ SQL ትእዛዝ

ትርጉም

ሁኔታው ተሟልቷል ይህ ከሆነ...

IS EMPTY

IS NULL

ባዶ ነው

... the field contains no data. For Yes/No fields with three possible states, this command automatically queries the undetermined state (neither Yes nor No).

IS NOT EMPTY

IS NOT NULL

ባዶ አይደለም

... the field is not empty, i.e it contains data.

LIKE

(ቦታ ያዢ (*) ለማንኛውም ቁጥር ባህሪዎች

ቦታ ያዢ (?) ለ አንድ ባህሪ ብቻ

LIKE

ቦታ ያዢ (%) ለማንኛውም ቁጥር ባህሪ

ቦታ ያዢ (_) ለ አንድ ባህሪ ብቻ

አካል ነው ለ

... the data field contains the indicated expression. The (*) placeholder indicates whether the expression x occurs at the beginning of (x*), at the end of (*x) or inside the field content (*x*). You can enter as a placeholder in SQL queries either the SQL % character or the familiar (*) file system placeholder in the LibreOffice interface.

The (*) or (%) placeholder stands for any number of characters. The question mark (?) in the LibreOffice interface or the underscore (_) in SQL queries is used to represent exactly one character.

NOT LIKE

NOT LIKE

አካል አይደለም የ

... the field does not contain data having the specified expression.

BETWEEN x AND y

BETWEEN x AND y

በ ክፍተቱ ውስጥ ይወድቃል [x,y]

... the field contains a data value that lies between the two values x and y.

NOT BETWEEN x AND y

NOT BETWEEN x AND y

በ ክፍተቱ ውስጥ አይወድቅም [x,y]

... the field contains a data value that does not lie between the two values x and y.

IN (a; b; c...)

Note that semicolons are used as separators in all value lists!

IN (a, b, c...)

ይዟል a, b, c...

... the field name contains one of the specified expressions a, b, c,... Any number of expressions can be specified, and the result of the query is determined by a boolean OR operator. The expressions a, b, c... can be either numbers or characters

NOT IN (a; b; c...)

NOT IN (a, b, c...)

አልያዘም a, b, c...

... the field does not contain one of the specified expressions a, b, c,...

= TRUE

= TRUE

ዋጋው እውነት ነው

... የ ሜዳ ስም የያዘው ዋጋ እውነት ነው

= FALSE

= FALSE

ዋጋው ሀሰት ነው

... the field data value is set to false.


ምሳሌዎች

='Ms.'

የ ሜዳ ስሞች ይመልሳል: የ ሜዳ ስም ይዞታ በ "ወይዘሪት"

<'2001-01-10'

ከ ጥር 10, 2001 በፊት የሆኑ ቀኖች ይመልሳል

LIKE 'g?ve'

returns records with field content such as "give" and "gave".

LIKE 'S*'

returns records with field contents such as "Sun".

BETWEEN 10 AND 20

returns records with field content between the values 10 and 20. (The fields can be either text fields or number fields).

IN (1; 3; 5; 7)

returns records with the values 1, 3, 5, 7. If the field name contains an item number, for example, you can create a query that returns the item having the specified number.

NOT IN ('Smith')

returns records that do not contain "Smith".


እንደ መዝለያ ቅደም ተከተል: {መዝለያ 'መዝለያ-ባህሪ'}

ለምሳሌ: ይምረጡ * ከ እቃዎች ውስጥ ከ እቃው ስም እንደ 'የ *%' {መዝለያ '*'}

ይህ ምሳሌ ለ እርስዎ ሁሉንም ማስገቢያዎች ይሰጣል የ እቃው ስም የሚጀምርበትን በ 'የ *': ይህ ማለት እርስዎ መፈለግ ይችላሉ ባህሪዎችን ያለበለዚያ እንደ ቦታ ያዢዎች የሚወሰዱ: እንደ *, ?, _, % ወይንም ነጥብ.

የ ውጭ ማገናኛ ሂደት መዝለያ: {oj የ ውጭ-ማገናኛ}

ለምሳሌ: ይምረጡ ጽሁፍ.* ከ {oj እቃ ከ ግራ ውጪ አገናኝ ደንቦች በ እቃ.no=orders.ANR}

የ ጽሁፍ ሜዳዎች ጥያቄ

የ ጽሁፍ ሜዳ ይዞታ ለ መጠየቅ: እርስዎ ማስገባት አለብዎት ነጠላ ትምህርተ ጥቅስ በ አገላለጽ መካከል: መለያው የ ላይኛው ጉዳይ ፊደል እና የ ታችኛው ጉዳይ ፊደል መካከል እንደ ዳታቤዝ አጠቃቀም ይለያያል: እንደ ትርጉሙ: ፊደል-መመጠኛ ነው (አንዳንድ ዳታቤዝ ይህን መከልከያ አያዩትም)

የ ቀን ሜዳዎች ጥያቄ

የ ቀን ሜዳዎች የሚወከሉት በ #ቀን# በ ግልጽ ለ መለየት እንደ ቀን: ቀን: ሰአት: እና/ሰአት መደበኛ (የተለዩ) የሚጠቅሙት በ ሁኔታ ውስጥ ነው በ አንዱ በ SQL መዝለያ አገባብ ወይንም በ ነባር የ SQL2 አገባብ

የ ቀን አይነት አካል

የ SQL መዝለያ አገባብ #1 - አይሰራ ይሆናል

የ SQL መዝለያ አገባብ #2

የ SQL2 አገባብ

ቀን

{D'YYYY-MM-DD'}

{d 'YYYY-MM-DD'}

'YYYY-MM-DD'

ሰአት

{D'HH:MM:SS'}

{t 'HH:MI:SS[.SS]'}

'HH:MI:SS[.SS]'

ቀን ሰአት

{D'YYYY-MM-DD HH:MM:SS'}

{ts 'YYYY-MM-DD HH:MI:SS[.SS]'}

'YYYY-MM-DD HH:MI:SS[.SS]'


ለምሳሌ: ይምረጡ {d '1999-12-31'} ከ አለም አመቶች

ለምሳሌ: ይምረጡ * ከ የ እኔ ሰንጠረዥ አመቶች='1999-12-31'

All date expressions (date literals) must be enclosed with single quotation marks. (Consult the reference for the particular database and connector you are using for more details.)

የ አዎ/አይ ሜዳዎች ጥያቄ

ለ ጥያቄ አዎ/አይ ሜዳዎች: የሚቀጥለውን አገባብ ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ ይጠቀሙ:

ሁኔታው

የ ጥያቄ መመዘኛ

ለምሳሌ

አዎ

ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዦች: እኩል አይደለም ከ ማንኛውም ዋጋ ጋር

=1 ይመልሳል ለ ሁሉም መዝገቦች ለ አዎ/አይ ሜዳ አንዱን ሁኔታ "አዎ" ወይንም "አይ" (በ ተመረጠው ጥቁር ውስጥ)

አይ

.

=0 ይመልሳል ለ ሁሉም መዝገቦች ለ አዎ/አይ ሜዳ አንዱን ሁኔታ "አዎ" ወይንም "አይ" (ምርጫ የለም)

ባዶ

ባዶ ነው

ባዶ ነው ይመልሳል ለ ሁሉም መዝገቦች ለ አዎ/አይ ሜዳ አንዱን ሁኔታ አዎ ወይንም አይ (በ ግራጫ የተመረጠውን)


የ ማስታወሻ ምልክት

አገባቡ ይለያያል እንደ ዳታቤዝ ስርአት እንደሚጠቀሙት: እርስዎ ማስታወስ አለብዎት አዎ/አይ ሜዳዎች መግለጽ እንደሚቻል በ ተለያዩ (ለ 2 ብቻ ሁኔታዎች ከ 3 ይልቅ)


የ ጥያቄዎች ደንብ

የ ጥያቄዎች ደንብ ተጠቃሚውን የሚያስችለው ዋጋዎችን ማስገባት ነው በ ማስኬጃ-ሰአት ጊዜ: እነዚህ ዋጋዎች የሚጠቅሙት ለ መመዘኛ ነው ለ የሚታዩትን መዝገቦች ለ መምረጥ: እያንዳንዱ ዋጋ የተዛመደ የ ደንብ ስም አለው: የሚጠቅመው ተጠቃሚው ጥያቄ በሚያስኬድ ጊዜ ነው

የ ደንብ ስሞች የሚቀጥሉት በ ኮለን ነው በ ሁለቱም በ ንድፍ እና SQL መመልከቻ ጥያቄ ውስጥ: ይህን መጠቀም ይችላሉ ዋጋ በሚታይበት ቦታ ሁሉ: ተመሳሳይ ዋጋ የሚታይ ከሆነ ከ አንድ ጊዜ በላይ በ ጥያቄ ውስጥ: ተመሳሳይ የ ደንብ ስም ተጠቅመዋል ማለት ነው

በ ቀላሉ ጉዳይ: ተጠቃሚ ዋጋ በሚያስገባበት እኩል የሚሆን ከ ጥራት ጋር: የ ደንብ ስም ቀደም ያለው ኮለን (:) በ ቀላሉ ይገባል በ መመዘኛው ረድፍ ውስጥ: በ SQL ዘዴ ውስጥ: ይህ መጻፍ አለበት እንደ የት "ሜዳ" = :ደንብ_ስም

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

የ ደንቦች ስም እነዚህን ባህሪዎች መያዝ የለበትም <space>`!"$%^*()+={}[]@'~#<>?/, ተመሳሳይ የ ሜዳ ስሞች አይደሉም ወይንም የ SQL የ ተቀመጡ ቃሎች: ተመሳሳይ ሊሆኑ ይችላሉ በ ሀሰት


የ ምክር ምልክት

ለ ተመረጡት መዝገቦች ጠቃሚ መገንቢያ የ ጽሁፍ ሜዳዎች ይዞታ መሰረት ያደረገ የ ተደበቀ አምድ መጨመር ነው በ "እንደ '%' || :የ ሜዳ_አካል_ነው || '%'" እንደ መለያ: ይህ ተመሳሳይ መዝገቦች በ ትክክል ይመርጣል: የ ፊደል-መመጠኛ መሞከሪያ ካስፈለገ: አንድ የሚጠቀሙት መፍትሄ ዝቅተኛ (የ ሜዳ_ስም) እንደ ሜዳ እና እንደ ዝቅተኛ ( '%' || : የ ሜዳ_አካል_ነው || '%' ) እንደ መለያ: ማስታወሻ ክፍተት እንደ መለያ በጣም አስፈላጊ ነው: ክፍተት ካላስገቡ የ SQL ተንታኝ የሚተረጉመው ጠቅላላ መለያው እንደ አንድ ሀረግ ተመሳሳይ እንደሚፈለግ ነው: በ SQL mode ይህ መጻፍ አለበት እንደ ዝቅተኛ ( "የ ሜዳ_ስም" ) እንደ ዝቅተኛ ( '%' || : የ ሜዳ_አካል_ነው || '%' )


የ ጥያቄ ደንብ መጠቀም ይችላሉ ለ ዳታ ምንጭ ለ ንዑስ ፎርሞች ለ ማስቻል ለ መከልከል ተጠቃሚው የሚታየውን መዝገብ

የ ማስገቢያ ደንብ

ደንብ ማስገቢያ ንግግር ተጠቃሚውን ይጠይቃል የ ደንብ ዋጋዎች እንዲያስገባ: ያስገቡ ዋጋ ለ እያንዳንዱ ጥያቄ ደንብ እና ያረጋግጡ በ መጫን እሺ ወይንም በ መጻፍ ማስገቢያ .

በ ተጠቃሚው የሚገቡ ዋጋዎች ማንኛውም ባህሪዎች መያዝ አለባቸው የሚፈቀድ ለ SQL ለ ተዛመደው መመዘኛ: ይህ ሁኔታ እንደ ዳታቤዝ ስርአት አይነት ይለያያል

የ ምክር ምልክት

ተጠቃሚው መጠቀም ይችላል የ SQL ሁለ-ገብ ባህሪዎች "%" (አሻሚ ሀረግ) ወይንም "_" (አሻሚ ነጠላ ሀረግ) እንደ ዋጋ ለ መዝገቦች ፈልጎ ማግኛ ለ ውስብስ መለያዎች


የ SQL ዘዴ

SQL ማለት የ "Structured Query Language" እና መግለጫ ለ መምሪያ: ለ ማሻሻያ እና ለ ማስተዳደሪያ ተዛማጅ ዳታቤዞች

In LibreOffice you do not need any knowledge of SQL for most queries, since you do not have to enter the SQL code. If you create a query in the query designer, LibreOffice automatically converts your instructions into the corresponding SQL syntax. If, with the help of the Switch Design View On/Off button, you change to the SQL view, you can see the SQL commands for a query that has already been created.

You can formulate your query directly in SQL code. Note, however, that the special syntax is dependent upon the database system that you use.

If you enter the SQL code manually, you can create SQL-specific queries that are not supported by the graphical interface in the Query designer. These queries must be executed in native SQL mode.

By clicking the Run SQL command directly icon in the SQL view, you can formulate a query that is not processed by LibreOffice and sent directly to the database engine.

Please support us!