የ አድራሻ ዳታ ምንጭ
ይህ አዋቂ የ ነበረውን የ አድራሻ ደብተር እንደ ዳታ ምንጭ ይመዘግባል በ LibreOffice.
እርስዎ የ አድራሻ ዳታ እና ለሎች የ ዳታ ምንጮችን መመዝገብ ይችላሉ በ LibreOffice በማንኛውም ጊዜ
እባክዎን ይምረጡ የ እርስዎን የ ውጪ አድራሻ ደብተር አይነት
ሁሉም አይነቶች ዝግጁ አይደሉም ለ ሁሉም ስርአቶች
ፋየርፎክስ
ይህን ምርጫ ይምረጡ እርስዎ ቀደም ብለው የ አድራሻ ደብተር የሚጠቀሙ ከሆነ የ Firefox ወይንም Iceweasel አድራሻ ደብተር
ተንደርበርድ
ይህን ምርጫ ይምረጡ እርስዎ ቀደም ብለው የ አድራሻ ደብተር የሚጠቀሙ ከሆነ የ Thunderbird ወይንም Icedove አድራሻ ደብተር
የ ኬዲኢ አድራሻ ደብተር
ይህን ምርጫ ይምረጡ እርስዎ ቀደም ብለው የ አድራሻ ደብተር የሚጠቀሙ ከሆነ የ KDE አድራሻ ደብተር
የ Mac OS X አድራሻ ደብተር
ይህን ምርጫ ይምረጡ እርስዎ ቀደም ብለው የ አድራሻ ደብተር የሚጠቀሙ ከሆነ የ macOS አድራሻ ደብተር
ኢቮሊሽን
ይህን ምርጫ ይምረጡ እርስዎ ቀደም ብለው የ አድራሻ ደብተር የሚጠቀሙ ከሆነ የ Evolution አድራሻ ደብተር
የኢቮሊሽን LDAP
ይህን ምርጫ ይምረጡ እርስዎ ቀደም ብለው የ አድራሻ ደብተር የሚጠቀሙ ከሆነ የ Evolution LDAP. አድራሻ ደብተር
የቡድን አሰራር
ይህን ምርጫ ይምረጡ እርስዎ ቀደም ብለው የ አድራሻ ደብተር የሚጠቀሙ ከሆነ የ Groupwise. አድራሻ ደብተር
ሌላ የውጪ ዳታ ምንጭ
ይህን ምርጫ ይምረጡ እርስዎ መመዝገብ ከ ፈለጉ ሌላ የ ዳታ ምንጭ እንደ አድራሻ ደብተር በ LibreOffice.
መሰረዣ
ከ አዋቂው መውጫ ምንም ለውጥ ሳይፈጽሙ
መፍጠሪያ
ወደ ዳታ ምንጭ ግንኙነት መመስረቻ እና ንግግሩን መዝጊያ