HTML መላኪያ - ገጽ 5

ለ መቃኛ የ ቁልፍ ዘዴ መግለጫ ለ ማቅረቢያ ተንሸራታች በ ሙሉ

ይህ ገጽ አይታይም እርስዎ ምልክት ካላደረጉ በ የ አርእስት ገጽ መፍጠሪያ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ: ወይንም እርስዎ ከ መረጡ አንዱን ራሱ በራሱ ወይንም በ ዌብ ማስተላለፊያ መላኪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

LibreOffice Draw or LibreOffice Impress menu File - Export, select HTML file type, page 5 of the wizard.


የቁልፍ ዘዴ ይምረጡ

በ እርስዎ ማቅረቢያ ውስጥ የ መቃኛ ቁልፎች ማስገባት ይፈልጉ እንደሆን መወሰኛ: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ የ ቁልፎች ዘዴ

ጽሁፍ ብቻ

የ ጽሁፍ hyperlinks ብቻ ማስገቢያ ከ ቁልፎች ይልቅ

የምርጫ ሜዳ

ዝግጁ የ ዘዴዎች ቁልፍ ማሳያ: ይጫኑ በ ዘዴ ቁልፍ ላይ ለ መምረጥ

Please support us!