HTML መላኪያ - ገጽ 3

የ ንድፎች አይነት እና የ ታለመውን የ መመልከቻ ሪዞሊሽን መግለጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

LibreOffice Draw or LibreOffice Impress menu File - Export, select HTML file type, page 3 of the wizard.


ምስል ማስቀመጫ እንደ

የ ምስል አቀራረብ መወሰኛ: እርስዎ እንዲሁም መግለጽ ይችላሉ የ ማመቂያ ዋጋ ለ መላኪያ

PNG - Portable Network Graphics አቀራረብ

ፋይሎቹ የሚላኩት እንደ PNG ፋይሎች: የ PNG ፋይሎች ታምቀው ነው የሚላኩት ምንም ዳታ ሳይጠፋ: እና እስከ 256 ቀለሞች ይይዛሉ

GIF - Graphics Interchange አቀራረብ

ፋይሎቹ የሚላኩት እንደ GIF ፋይሎች ነው: የ GIF ፋይሎች ታምቀው ነው የሚላኩት ምንም ዳታ ሳይጠፋ: እና እስከ 256 ቀለሞች ይይዛሉ

JPG - የታመቀ የ ፋይል አቀራረብ

ፋይሎቹ የሚላኩት እንደ JPEG ፋይሎች ነው: የ JPEG ፋይሎች ታምቀው ነው የሚላኩት ምንም ዳታ ሳይጠፋ: እና እስከ 256 ቀለሞች ይይዛሉ

ጥራት

የ ተወሰነ የ ማመቂያ ዘዴ ለ JPEG ንድፎች: A 100% ዋጋ የሚያቀርበው በጣም ጥሩ ጥራት ነው ለ ትልቅ ዳታ መጠን: የ 25% ዋጋ የሚያሳየው ትንሽ ፋይሎች ዝቅተኛ የ ምስል ጥራት ነው

የ መመልከቻው ሪዞሊሽን

ለ ታለመው መመልከቻ ሪዞሊሽን መግለጫ: እንደ ተመረጠው መመልከቻ አይነት ይለያያል: ምስሉ ይታያል በ ተቀነሰ መጠን: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ መቀነሻውን መጠን እስከ 80% የ ዋናውን መጠን

ዝቅተኛ ሪዞሊሽን (640x480 ፒክስል)

ይምረጡ አነስተኛ ሪዞሊሽን የ ፋይሉን መጠን አነስተኛ ለማድረግ: ለ ማቅረቢያም ቢሆን ከ በርካታ ተንሸራታች ጋር

መካከለኛ ሪዞሊሽን (800x600 ፒክስል)

ይምረጡ መካከለኛ ሪዞሊሽን ለ መካከለኛ-መጠን ማቅረቢያ

ከፍተኛ ሪዞሊሽን (1024x768 ፒክስል)

ይምረጡ ከፍተኛ ሪዞሊሽን ለ ከፍተኛ -ተንሸራታች ማሳያ

መላኪያ

ተንሸራታቹ ሲጀምር ድምጾችን መላኪያ

የ ድምፅ ፋይሎች ውጤት መግለጫ መወሰኛ ለ ተንሸራታች መሸጋገሪያ ተልከዋል

Please support us!