HTML መላኪያ - ገጽ 1

በ መጀመሪያው ገጽ ላይ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ነበረ ንድፍ ወይንም አዲስ መፍጠር ይችላሉ

ለ መላኪያ እርስዎ የ መረጡት ማሰናጃ ራሱ በራሱ ይቀመጣል እንደ ንድፍ ለ ሌላ መላኪያ: እርስዎ የ ንድፍ ስም ማስገባት ይችላሉ ከ ተጫኑ በኋላመፍጠሪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

LibreOffice Draw or LibreOffice Impress menu File - Export, select HTML file type, page 1 of the wizard.


ንድፍ መመደቢያ

በዚህ አካባቢ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ አዲስ ንድፍ መፍጠር እና መምረጥ ወይንም የ ነበረውን ንድፍ ማጥፋት ይችላሉ

እርስዎ ንድፍ ካጠፉ: እርስዎ የሚያጠፉት የ ንድፍ መረጃ ከ አዋቂ ውስጥ ነው: የ መላኪያ ፋይል በዚህ ተግባር አይጠፋም

አዲስ ንድፍ

በ አዋቂው የሚቀጥለው ገጽ አዲስ ንድፍ መፍጠሪያ

የነበረው ንድፍ

የ ነበረ ንድፍ መጫኛ ከ ንድፍ ዝርዝር ውስጥ ለ መጠቀም እንደ መጀመሪያ ነጥብ ለሚቀጥሉት ደረጃዎች በሚቀጥለው ገጽ በ አዋቂው ውስጥ

የንድፍ ዝርዝር

ያሉት ንድፎች በሙሉ ማሳያ

የተመረጠውን ንድፍ ማጥፊያ

የተመረጠውን ንድፍ ከንድፍ ዝርዝር ውስጥ ማጥፊያ

Please support us!