የ መግለጫ አዋቂ - መለያ ምርጫዎች
ይምረጡ ሜዳዎች መግለጫው እንዴት እንደሚለይ: ሜዳዎችን መለየት ይችላል በ አራት ደረጃዎች: እያንዳንዱን በ እየጨመረ በሚሄድ ወይንም እየቀነሰ በሚሄድ: በ ቡድን የሆኑ ሜዳዎች መለየት የሚቻለው በ እያንዳንዱ ቡድን ነው
መለያ በ
መግለጫው የሚለይበትን የ መጀመሪያውን ሜዳ ይምረጡ
ከዛ በ
መግለጫውን ለ መለያ ተጨማሪ ሜዳ መምረጫ
እየጨመረ የሚሄድ
የ ሜዳ ይዞታዎችን መለያ እየጨመረ በሚሄድ
እየቀነሰ የሚሄድ
የ ሜዳ ይዞታዎችን መለያ እየቀነሰ በሚሄድ