የ ፎርም አዋቂ - የ ንዑስ ፎርም ሜዳዎች
እርስዎ መፍጠር የሚፈልጉትን ሰንጠረዥ ወይን ጥያቄ ለ ንዑስ ፎርም እና የትኛውን ሜዳዎች ማካተት እንደሚፈልጉ በ ንዑስ ፎርም ውስጥ ይወስኑ
ሰንጠረዦች ወይም ጥያቄዎች
እርስዎ መፍጠር የሚፈልጉትን ሰንጠረዥ ወይን ጥያቄ ለየትኛው ንዑስ ፎርም እንደሆነ ይወስኑ
ሜዳዎች በ እኔ ንዑስ ፎርም ውስጥ
በ አዲሱ ንዑስ ፎርም ውስጥ የሚካተቱትን ሁሉንም ሜዳዎች ማሳያ