የ አጄንዳ አዋቂ - ስም እና አካባቢ

ይምረጡ አርእስት እና አካባቢ ለ አጄንዳ ቴምፕሌት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose File - Wizards - Agenda - Name and Location.


የ ቴምፕሌት አርእስት

የ አጄንዳ ቴምፕሌትስ ስም መወሰኛ

መንገድ

ሙሉ መንገድ መወሰኛ: የ አጄንዳ ቴምፕሌት ፋይል ስም ያካትታል

ከዚህ ቴምፕሌት አጄንዳ መፍጠሪያ

የ አጄንዳ ቴምፕሌት መፍጠሪያ እና ማስቀመጫ: በ ቴምፕሌቱ መሰረት አዲስ የ አጄንዳ ሰነድ መክፈቻ

ለዚህ ቴምፕሌት በእጅ መቀየሪያ መስሪያ

የ አጄንዳ ቴምፕሌት መፍጠሪያ እና ማስቀመጫ: እና ቴምፕሌቱን መክፈቻ ለበለጠ ማረሚያ

መሄጃ ወደ አጄንዳ አዋቂ

Please support us!