የ ደብዳቤ አዋቂ - ስም እና አካባቢ
ሰነድ እና ቴምፕሌት የት እና በምን ስም ስር እንደሚቀመጥ መወሰኛ
የ ቴምፕሌት ስም
የ ሰነድ ቴምፕሌትስ አርእስት መወሰኛ
መንገድ
ለ ቴምፕሌቱ የ ፋይል ስም እና መንገድ ያስገቡ ወይንም ይጫኑ የ ... ቁልፍ መንገድ እና የ ፋይል ስም ለ መምረጥ
ከዚህ ቴምፕሌት ደብዳቤ መፍጠሪያ
ቴምፕሌት ማስቀመጫ እና መዝጊያ እና ከዛ ቴምፕሌቱን መሰረት ባደረገ አዲስ ያልተሰየመ ሰነድ መክፈቻ
ለዚህ ደብዳቤ ቴምፕሌት በእጅ መቀየሪያ መስሪያ
ቴምፕሌቱን ማስቀመጫ እና ለ ማረም ክፍት ማድረጊያ