የ ደብዳቤ አዋቂ

ለ ደብዳቤ ቴምፕሌት አዋቂውን ያስጀምሩ ይህን ቴምፕሌት ለ ሁለቱም ለ ግል እና ለ ንግድ ደብዳቤ መገናኛ መጠቀም ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose File - Wizards - Letter.


LibreOffice የሚመጣው ከ ናሙና ቴምፕሌቶች ጋር ነው ለ ግል ወይንም ለ ንግድ ደብዳቤዎች: እርስዎ እንደፍላጎትዎ ማሻሻል ይችላሉ: አዋቂው ሊረዳዎት ዝግጁ ነው: አዋቂው ደረጃ-በ-ደረጃ ይመራዎታል የ ሰነድ ቴምፕሌት ለመፍጠር እና ከ ተለያዩ እቅዶች እና የ ንድፍ ምርጫዎች፡ ቅድመ እይታው የ ደብዳቤው ሰነድ እርስዎ በመረጡት ማሰናጃ እና ምርጫ ሲጨረስ ምን እንደሚመስል ጠቅላላ ግምት ይሰጥዎታል

በ አዋቂው እርስዎ በማንኛውም ጊዜ የ እርስዎን ማስገቢያ እና ምርጫ ማሻሻል ይችላሉ: ጠቅላላ ገጽ መዝለል ይችላሉወይንም ባጠቃላይ የ አዋቂውን ገጽ መዝለል ይችላሉ: የ አሁኑ (ወይንም ነባር) ማሰናጃው እንደ ነበር ውጤቱ ይቆያል

የ ደብዳቤ አዋቂ - ገጽ ንድፍ

የ ግል ወይንም የ ንግድ ደብዳቤ ቴምፕሌት መፍጠር እንደሚፈልጉ እዚህ ይወስኑ ዝግጁ የሆኑ ምርጫዎች በሚቀጥለው ገጽ ላይ እንደ እርስዎ ምርጫ ይለያያል

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ የ ንግድ ደብዳቤ የሚፈጥሩ ከሆነ: እርስዎ የተለያያ አክሎች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ማካተት ይችላሉ: ብዙ ጊዜ እነዚህ በ ግል ደብዳቤ ላይ አይፈጸሙም: እንደ ጉዳዩ አይነት መስመር: እርስዎ ከ መረጡ የ ግል ደብዳቤ ምርጫ: አንዳንድ ገጾች የተወሰነ የ ንግድ ደብዳቤ አካሎች አይካተቱም በ አዋቂው ንግግር ውስጥ


የ ደብዳቤ አዋቂ - የ ደብዳቤ ራስጌ እቅድ

እርስዎን በ ደብዳቤ ራስጌ ላይ የታተመ ምልክት አካሎችን በ ወረቀት ላይ መወሰን ያስችሎታል እነዚህ አካሎች የታተሙ አይደሉም እና የያዙት ቦታ በ ማተሚያው ባዶ ይተዋል

የ ደብዳቤ አዋቂ - የ ታተሙ እቃዎች

በ ደብዳቤ ቴምፕሌት ውስጥ የሚካተቱትን እቃዎች መግለጫ

የ ደብዳቤ አዋቂ - ተቀባይ እና ላኪ

የ ላኪውን እና የ ተቀባዩን መረጃ መወሰኛ

የ ደብዳቤ አዋቂ - ግርጌ

በ ግርጌ ቦታ የሚካተተውን መረጃ መወሰኛ

የ ደብዳቤ አዋቂ - ስም እና አካባቢ

ሰነድ እና ቴምፕሌት የት እና በምን ስም ስር እንደሚቀመጥ መወሰኛ

ወደ ኋላ

እርስዎን ምርጫዎች መመልከት ያስችሎታል ባለፈው ደረጃ ላይ የ መረጡትን የ አሁኑ ማሰናጃ ይቀመጣል

የሚቀጥለው

የ አሁኑን ማሰናጃ ማስቀመጫ እና ወደሚቀጥለው ገጽ መቀጠያ

መጨረሻ

እንደ እርስዎ ምርጫ: አዋቂው አዲስ የ ሰነድ ቴምፕሌት ይፍጥር እና ያስቀምጣል በ እርስዎ ሃርድ ዲስክ ላይ LibreOffice አዲስ ሰነድ መፍጠሪያ የ ነበረውን ቴምፕሌት መሰረት ባደረገ በ "ያልተሰየመ X" ስም (X የሚወክለው ተከታታይ ቁጥር ነው) እና በ ስራ ቦታ ማሳያ ላይ

የ ማስታወሻ ምልክት

LibreOffice የ አሁኑን የ አዋቂውን ማሰናጃዎች ያስቀምጣል: እንደ ተመረጠው ቴምፕሌት: እነዚህን ማሰናጃዎች ይጠቀማል እንደ ነባር ማሰናጃ በሚቀጥለው ጊዜ አዋቂው ሲያስጀምሩ


Please support us!