3ዲ-ማሰናጃዎች
የ 3ዲ-ማሰናጃዎች እቃ መደርደሪያ የሚቆጣጠረው የ ተመረጡትን የ 3ዲ እቃ ባህሪዎችን ነው
ማሾለኪያ ማብሪያ/ማጥፊያ
ለተመረጡት እቃዎች የ 3ዲ ውጤቶችን ማብሪያ እና ማጥፊያ
ወደ ታች ማዘንበያ
የ ተመረጠውን እቃ በ አምስት ዲግሪ ወደ ታች ዝቅ ያደርገዋል
ወደ ላይ ማዘንበያ
የ ተመረጠውን እቃ በ አምስት ዲግሪ ወደ ላይ ከፍ ያደርገዋል
ወደ ግራ ማዘንበያ
የ ተመረጠውን እቃ በ አምስት ዲግሪ ወደ ግራ ያደርገዋል
ወደ ቀኝ ማዘንበያ
የ ተመረጠውን እቃ በ አምስት ዲግሪ ወደ ቀኝ ያደርገዋል
ጥልቀት
የ ማሾለኪያ ጥልቀት መስኮት መክፈቻ
የ ማሾለኪያ ጥልቀት ይምረጡ
የ ማሾለኪያ ጥልቀት ማስገቢያ
አቅጣጫ
መክፈቻ የ ማሾለኪያ አቅጣጫ መስኮት
አቅጣጭ ይምረጡ
አስተያየት ይምረጡ ወይንም አጓዳኝ ማሾለኪያ ዘዴ
ብርሃን
መክፈቻ የ ማሾለኪያ ብርሃን መስኮት
የ ብርሃን አቅጣጫ ይምረጡ
የ ብርሃን ጥንካሬ ይምረጡ
የውጪ ክፍል
መክፈቻ የ ማሾለኪያ ገጽታ መስኮት
የ እቃ ገጽታ ይምረጡ ወይንም የ ሽቦ ክፈፍ ለ ማሳየት
3ዲ ቀለም
መክፈቻ የ ማሾለኪያ ቀለም እቃ መደርደሪያ