የ ዳታቤዞች አቋራጭ ቁልፎች

የሚቀጥሉት ዝርዝር አቋራጭ ቁልፎች በ ዳታቤዝ ውስጥ ያሉ ናቸው

ባጠቃላይ የ አቋራጫ ቁልፍ በ LibreOffice ውስጥ መፈጸሚያ

የ ማስታወሻ ምልክት

አንዳንድ አቋራጭ ቁልፎች በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ ተመድበው ይሆናል: ስለዚህ በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ውስጥ የ ተመደቡ አቋራጭ ቁልፎች ዝግጁ አይሆኑም ለ LibreOffice. ሌላ የ ተለየ ቁልፍ ለ መመደብ ይሞክሩ: ለ LibreOffice በ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ ወይንም በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ


አቋራጭ ቁልፎች ለ ዳታቤዝ

በ ጥያቄ ንድፍ ውስጥ

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

F6

በ ጥያቄ ንድፍ ቦታዎች መካከል መዝለያ

ማጥፊያ

ሰንጠረዥ ከ ጥያቄ ንድፍ ውስጥ ማጥፊያ

ማስረጊያ

የ ግንኙነት መስመር መምረጫ

Shift+F10

የ ይዞታ ዝርዝር መክፈቻ

F4

ቅድመ እይታ ማሳያ

F5

ጥያቄ ማስኬጃ

F7

ሰንጠረዥ ወይም ጥያቄ መጨመሪያ


የ መቆጣጠሪያ ባህሪዎች መስኮት

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

+ቀስት ወደ ታች

የ መቀላቀያ ሳጥን መክፈቻ

+ቀስት ወደ ላይ

የ መቀላቀያ ሳጥን መዝጊያ

Shift+ማስገቢያ

አዲስ መስመር ማስገቢያ

ቀስት ወደ ላይ

መጠቆሚያውን ቀደም ወዳለው መስመር ላይ ማስቀመጫ

ቀስት ወደ ታች

መጠቆሚያውን ወደሚቀጥለው መስመር ላይ ማስቀመጫ

ማስገቢያ

በ ሜዳ ውስጥ ማስገቢያውን ይፈጽማል: እና መጠቆሚያውን ወደሚቀጥለው ሜዳ ይሄዳል

+F6

ትኩረት ማሰናጃ (በ ንድፍ ዘዴ ውስጥ ካልሆነ) ለ መጀመሪያው መቆጣጠሪያ: የ መጀመሪያው መቆጣጠሪያ በ ፎርም መቃኛ ላይ የ መጀመሪያው ዝርዝር ነው


አቋራጭ ቁልፎች መሰረታዊ ንግግር ለመፍጠር

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

+ገጽ ወደ ላይ

በ tabs መካከል መዝለያ

+ገጽ ወደ ታች

በ tabs መካከል መዝለያ

F6

በ መስኮቶች መካከል መዝለያ

ማስረጊያ

የ መቆጣጠሪያ ሜዳዎች ምርጫ

Shift+Tab

የ መቆጣጠሪያ ሜዳዎች ምርጫ በ ተቃራኒ አቅጣጫ

+Enterማስገቢያ

የ ተመረጠውን መቆጣጠሪያ ማስገቢያ

የ ቀስት ቁልፎች

+የ ቀስት ቁልፍ

የ ተመረጠውን መቆጣጠሪያ ማንቀሳቀሻ በ 1 ሚሚ ደረጃ እንደ ቅደም ተከተሉ: በ ነጥብ ማረሚያ ዘዴ: የ ተመረጠውን መቆጣጠሪያ መጠን ይቀይራል

+Tab

በ ነጥብ ማረሚያ ዘዴ: ወደሚቀጥለው እጄታ መዝለያ

Shift++Tab

በ ነጥብ ማረሚያ ዘዴ: ወደ አለፈው እጄታ መዝለያ

Esc

አሁን የተመረጠውን ይተዋል


Selecting Rows and Columns in a Database Table (opened by +Shift+F4 keys)

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

ክፍተት መደርደሪያ

የ ረድፍ ምርጫ መቀያየሪያ: በ ራድፍ ማረሚያ ዘዴ ካልሆነ በስተቀር

+ክፍተት መደርደሪያ

የ ረድፍ ምርጫዎችን መቀያየሪያ

Shift+ክፍተት መደርደሪያ

የ አሁኑን አምድ መምረጫ

+ገጽ ወደ ላይ

መጠቆሚያውን ወደ ረድፍ መጀመሪያ ማንቀሳቀሻ

+ገጽ ወደ ታች

መጠቆሚያውን ወደ ረድፍ መጨረሻ ማንቀሳቀሻ


Please support us!