ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ ማብሪያ/ማጥፊያ

ራሱ በራሱ በሚጽፉ ጊዜ ፊደል ማረሚያ እና ስህተቶቹን ከ ስሩ ማስመሪያ

Automatic Spell Checking On/Off

ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ ማብሪያ/ማጥፊያ

የ ጽሁፍ ስህተት በ ቀይ ቀለም ከ ስሩ ተሰምሮበት ይደምቃል በ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ መጠቆሚያውን ምልክት በ ተደረገበት ቃል ላይ ሲያደርጉ: እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ አገባብ ዝርዝር ለ ማግኘት የ ማረሚያ ዝርዝር: ይምረጡ ማረሚያውን ቃል ለ መቀየር ቃሉን: እርስዎ ተመሳሳይ ስህተት እንደገና ከ ፈጸሙ ሰነዱን በሚያርሙ ጊዜ: እንደ ስህተት እንደገና ምልክት ይደረግበታል

ለ ቃላት ማጣመሪያ ቦታ ለመስጠት በራሱ አራሚ መቀየሪያ ሰንጠረዥ መክፈቻ የ በራሱ አራሚ ይዞታዎች ዝርዝር እና ይምረጡ በራሱ አራሚ እርስዎ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ: ቃሉ ይቀየራል በ ተመሳስይ ጊዜ በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ማጣመሪያ ቦታ ይሰጣል

Please support us!