ጽሁፍ

እርስዎ ከ መረጡ የ ጽሁፍ ምርጫ ከ ዳታቤዝ አምዶች ማስገቢያ ንግግር ውስጥ: የ ተመረጠው ዳታ ይዞታ ከ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ ይገባል ወደ ሰነድ ውስጥ እንደ ጽሁፍ: በ ንግግር ውስጥ እርስዎ መወሰን ይችላሉ የትኛው የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ወይንም አምዶች እንደሚተላለፉ: እና ጽሁፍ እንዴት እንደሚቀርብ

እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ በርካታ መዝገቦች ከ ተመረጡ ከ ዳታ ወደ ጽሁፍ ተግባር: የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሜዳዎች ይገባሉ እንደ መዝገቦቹ ቁጥር

ጽሁፍ

ሜዳዎች ቦታ ውስጥ: ይምረጡ የ ቀስት ቁልፍ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ አምዶች ለ መምረጥ እርስዎ የ ሜዳ ይዞታውን ማስገባት ወደሚፈልጉበት

የ ዳታቤዝ አምዶች

የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ ሁሉም የ አምዶች ዝርዝር: ሊመረጥ የሚችል ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ወደ ሰነድ ውስጥ የ ዳታቤዝ አምዶች ይምረጡ በ ሰነድ ውስጥ መጨመር የሚፈልጉትን

>

ሁሉንም የ ተመረጡትን የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ዝርዝር ማንቀሳቀሻ ወደ ዳታቤዝ አምዶች ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ወደ ተመረጠው ሜዳ እንዲሁም ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ማስገቢያውን ለ መምረጥ

ይምረጡ

እርስዎ ወደ ሰነድ ውስጥ እንዲገባ የ መረጡት የ ዳታቤዝ አምዶች ዝርዝር: እርስዎ ጽሁፍ እዚህ ማስገባት ይችላሉ: ይህ ጽሁፍ እንዲሁም ወደ ሰነድ ውስጥ ይገባል: የ ማስገቢያ ደንብ በ ምርጫ ሜዳ ውስጥ ተመሳሳይ ነው ከ ዳታ ደንብ ጋር በ ሰነድ ውስጥ

አቀራረብ

የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ወደ ሰነድ ውስጥ በሚገቡ ጊዜ አቀራረባቸውን መወሰኛ

ከ ዳታቤዝ

የ ዳታቤዝ አቀራረብ መቀበያ

ይምረጡ

አቀራረብ ከ ዝርዝር ውስጥ መወሰኛ: የ አቀራረብ መረጃ አንዳንድ ሜዳዎችን የማይቀበል ከሆነ እዚህ የ ቀረበው አቀራረብ ብቻ ለ አንዳንድ ዳታቤዞች ዝግጁ ይሆናል: እንደ የ ቁጥር ወይንም ቡሊያን ሜዳዎች አይነት: እርስዎ ከ መረጡ የ ዳታቤዝ ሜዳ በ ጽሁፍ አቀራረብ ውስጥ: እርስዎ ምንም አይነት አቀራረብ መምረጥ አይችሉም ከ ምርጫ ዝርዝር ውስጥ: የ ጽሁፍ አቀራረብ ራሱ በራሱ ይቀጥላል

እርስዎ የሚፈልጉት አቀራረብ በ ዝርዝር ውስጥ ከሌለ ይምረጡ "ሌላ አቀራረብ..." እና ይግለጹ የሚፈልጉትን አቀራረብ በ ቁጥር አቀራረብ ንግግር ውስጥ

ለ መጠቀም የ ተመደበው የ ቁጥር አቀራረብ ምርጫ ዝርዝር ሁልጊዜ የሚያመለክተው የ ዳታቤዝ ነው የ ተመረጠውን ከ ዳታቤዝ አምዶች ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

የ አንቀጽ ዘዴዎች

በ ነባር የ ገቡት አንቀጾች የሚቀርቡት በ አሁኑ የ አንቀጽ ዘዴዎች ነው: ይህ አቀራረብ ይስማማል ከ "ምንም" ማስገቢያ ጋር በ አንቀጽ ዘዴ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: እዚህ ነው እርስዎ የ አንቀጽ ዘዴዎች የሚፈጽሙት ለ አንቀጽ እርስዎ ማስገባት ለሚፈልጉት ወደ ሰነድ ውስጥ: የ ዝርዝር ሳጥን የሚያሳየው ዝግጁ የ አንቀጽ ዘዴዎች ነው የ ተገለጸውን በ LibreOffice እና ማስተዳደር በ ዘዴ መዝገብ ውስጥ

Please support us!