ሜዳዎች
በ የ ዳታቤዝ አምዶች ማስገቢያ ንግግር: ይምረጡ በ ሜዳዎች የ ተመረጠውን ዳታ ወደ ሰነድ እንደ ሜዳዎች ማስገቢያ: እነዚህ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ይሰራሉ እንደ ሁለ ገብ ለ እያንዳንዱ ዳታቤዝ አምዶች እና ለ ደብዳቤዎች ፎርም መጠቀም ይችላሉ: ይጫኑ ዳታ ወደ ሜዳዎች ምልክት የ ሜዳውን ይዞታ ለ ማመሳሰል አሁን ከ ተመረጠው መዝገብ ጋር
በርካታ መዝገቦች ከ ተመረጡ እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ የ ዳታ ወደ ጽሁፍ ተግባር: የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሜዳዎች ይገባሉ እንደ ቁጥር መዝገቦች: እንዲሁም የ ሜዳ ትእዛዝ እንደ "የሚቀጥለው መዝገብ" አይነት ይገባል ራሱ በራሱ በ እያንዳንዱ ሜዳ ትእዛዝ ክፍሎች መካከል
የ ዳታቤዝ አምዶች ማስገቢያ ንግግር: እርስዎን መግለጽ ያስችሎታል የትኞቹ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ወደ ሰነድ እንደሚገቡ: እና አንቀጾች እንዴት እንደሚቀርቡ
ሜዳዎች
በ ሜዳዎች ቦታ: ይምረጡ የ ቀስት ቁልፍ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ አምዶች ለ መምረጥ እርስዎ የ ሜዳ ይዞታውን ማስገባት ወደሚፈልጉበት
የ ዳታቤዝ አምዶች
የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ ሁሉም የ አምዶች ዝርዝር: ሊመረጥ የሚችል ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ወደ ሰነድ ውስጥ የ ዳታቤዝ አምዶች ይምረጡ በ ሰነድ ውስጥ መጨመር የሚፈልጉትን
>
ሁሉንም የ ተመረጡትን የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ዝርዝር ማንቀሳቀሻ ወደ ዳታቤዝ አምዶች ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ወደ ተመረጠው ሜዳ እንዲሁም ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ማስገቢያውን ለ መምረጥ
ይምረጡ
እርስዎ ወደ ሰነድ ውስጥ እንዲገባ የ መረጡት የ ዳታቤዝ አምዶች ዝርዝር: እርስዎ ጽሁፍ እዚህ ማስገባት ይችላሉ: ይህ ጽሁፍ እንዲሁም ወደ ሰነድ ውስጥ ይገባል: የ ማስገቢያ ደንብ በ ምርጫ ሜዳ ውስጥ ተመሳሳይ ነው ከ ዳታ ደንብ ጋር በ ሰነድ ውስጥ
የ አንቀጽ ዘዴዎች
በ ነባር የ ገቡት አንቀጾች የሚቀርቡት በ አሁኑ የ አንቀጽ ዘዴዎች ነው: ይህ አቀራረብ ይስማማል ከ "ምንም" ማስገቢያ ጋር በ አንቀጽ ዘዴ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: እዚህ ነው እርስዎ የ አንቀጽ ዘዴዎች የሚፈጽሙት ለ አንቀጽ እርስዎ ማስገባት ለሚፈልጉት ወደ ሰነድ ውስጥ: የ ዝርዝር ሳጥን የሚያሳየው ዝግጁ የ አንቀጽ ዘዴዎች ነው የ ተገለጸውን በ LibreOffice እና ማስተዳደር በ ዘዴ መዝገብ ውስጥ