የ ፊደሉ ስም

የ ፊደል ስም ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ወይንም የ ፊደል ስም በቀጥታ ማስገባት ያስችሎታ

እርስዎ በርካታ ፊደሎች ማስገብት ይችላሉ: የ ተለያዩ በ ሴሚኮለን: LibreOffice እያንዳንዱን የ ተሰየመ ተተኪ ፊደል ይጠቀማል ቀደም ያለው ፊደል ዝግጁ ካልሆነ

ማንኛውም ፊደል በሚቀየር ጊዜ ለ ተመረጠው ጽሁፍ ወይንም ቃል ይፈጸማል መጠቆሚያው ባለበት ቦታ: ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: ፊደሉ የሚፈጸመው ክ አሁን በኋላ ሲጽፉ ነው

የ ተመረጡት የ መጨረሻው አምስት ፊደሎች ስም አይነት ይታያሉ ከ ጥምረት ሳጥን በ ላይ በኩል

ምልክት

የ ፊደሉ ስም

የ ማስታወሻ ምልክት

በ LibreOffice ለ እርስዎ ዝግጁ ፊደሎች ይታያል ማተሚያ እንደ ነባር ተገጥሞ ከሆነ: ማተሚያ በ ስርአት ውስጥ እንደ ነባር ለ መግጠም: እባክዎን የ እርስዎን የ መስሪያ ስርአት ሰነዶች ያመሳክሩ


You can see the name of the fonts formatted in their respective font if you mark the Show preview of fonts field in LibreOffice - View in the Options dialog box.

Please support us!