Tab ደንብ

Tab ደንብ ንግግር ውስጥ እርስዎ ደንቡን ማሻሻል ይችላሉ: የትኛው የ መቆጣጠሪያ ሜዳ ትኩረት እምደሚያገኝ ተጠቃሚው በሚጫን ጊዜ የ tab ቁልፍ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

On Form Design bar, click

ምልክት

የ ማስነሻ ትእዛዝ


የ ፎርም አካሎች በ ሰነድ ውስጥ ከ ገቡ LibreOffice ራሱ በራሱ ይወስናል በ ምን ቅደም ተከተል እንደሚንቀሳቀስ ከ አንድ መቆጣጠሪያ ወደሚቀጥለው በሚጠቀሙ ጊዜ የ Tab ቁልፍ: እያንዳንዱ የ ተጨመረ አዲስ መቆጣጠሪያ ራሱ በራሱ ይተካል በ መጨረሻ ከዚህ ተከታታይ በኋላ: በ Tab ደንብ ንግግር ውስጥ: እርስዎ ቅደም ተከተሉን መቀየር ይችላሉ የዚህን ተከታታይ እርስዎ እንደሚፈጉት

እርስዎ በ ቀላሉ መግለጽ ይችላሉ የ ማውጫ መቆጣጠሪያዎች የ ተወሰነ የሚያስፈልገውን ባህሪዎች በማስገባት በ ደንብባህሪዎች ንግግር መቆጣጠሪያ ውስጥ

በ ቡድን ውስጥ የ ራዲዮ ቁልፍ ጋር መድረስ የሚቻለው በ Tab ቁልፍ ነው: አንዱ የ ራዲዮ ቁልፍ ከ ተሰናዳ ነው ወደ "ተመርጧል": የ እርስዎ ቡድን ራዲዮ ቁልፍ ምንም ቁልፍ ካልተሰናዳ ወደ "ተመርጧል": ከዛ ተጠቃሚው መድረስ አይችልም ቡድን ጋር ወይንም ማንኛውንም የ ራዲዮ ቁልፍ ጋር በ ፊደል ገበታ

መቆጣጠሪያዎች

በ ፎርም ውስጥ ያሉት ሁሉም ዝርዝሮች: እነዚህ መቆጣጠሪያዎች መምረጥ ይችላሉ በ tab ቁልፍ በተሰጠው ደንብ መሰረት ከ ላይ ወደ ታች:ይምረጡ መቆጣጠሪያ በ መቆጣጠሪያ ዝርዝር ውስጥ ለ መመደብ የሚፈለገውን ቦታ በ tab ደንብ መሰረት

ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ

ይምረጡ የ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ ቁልፍ የተመረጠውን መቆጣጠሪያ ለ መቀየር አንድ ቦታ ወደ ላይ በ tab ደንብ

ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

ይጫኑ የወደ ታች ማንቀሳቀሻ ቁልፍ የተመረጠውን መቆጣጠሪያ ለ መቀየር አንድ ቦታ ወደ ታች በ tab ደንብ

ራሱ በራሱ መለያ

ይጫኑ የ ራሱ በራሱ መለያ ቁልፍ ራሱ በራሱ እንዲለይ መቆጣጠሪያዎችን በ ቦታቸው በ ሰነዱ ውስጥ

Please support us!