የ ደህንነት ማስጠንቀቂያ
እርስዎ ያልተፈረመ ማክሮስ የያዘ ሰነድ ወይንም የ ተፈረመ ማክሮስ ከማይታወቅ ምንጭ የያዘ በሚከፍቱ ጊዜ: የ ደህንነት ማስጠንቀቂያ ንግግር ይከፈታል
ማክሮስ ማስቻያ ወይንም ማሰናከያ: ይምረጡ LibreOffice - ደህንነት በ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ: ምርጫ ለማሰናዳት
ፊርማ መመልከቻ
መክፈቻ ንግግር እርስዎ ፊርማ የሚያዩበት
የዚህ ማክሮስ ምንጮች ሁል ጊዜ የሚታመኑ ናቸው
የ አሁኑን ማክሮስ ምንጭ ወደ ዝርዝር መጨመሪያ ከ የሚታመኑ ምንጮች ጋር
ማክሮስ ማስቻያ
መፍቀጃ ማክሮስ እንዲሄድ በ ሰነዱ ውስጥ
ማክሮስ ማሰናከያ
መከልከያ ማክሮስ እንዲዳይሄድ በ ሰነዱ ውስጥ