እንደ PDF መላኪያ
የ አሁኑን ፋይል ማስቀመጫ ወደ Portable Document Format (PDF) version 1.4. የ PDF ፋይል መመልከት እና ማተም ይቻላል በማንኛውም መድረክ በ ዋናው አቀራረብ እንደ ነበረ: ይህን የሚደግፍ ሶፍትዌር ከ ተገጠመ
ባጠቃላይ tab
መጠን
የ መላኪያ ምርጫ ማሰናጃ በ PDF ፋይል ለሚካተቱ ገጾች
ሁሉንም
ሁሉንም የ ተገለጹ የ ማተሚያ መጠኖች መላኪያ: ምንም የ ማተሚያ መጠን ካልተገለጸ ጠቅላላ ሰነዱ ይላካል
ገጾች
እርስዎ በ ሳጥን ውስጥ የጻፉትን ገጾች መላኪያ
የ ገጾች መጠን ለመላክ: ይህን አቀራረብ ይጠቀሙ እንደ 3-6. ነጠላ ገጽ ለመላክ: ይህን አቀራረብ ይጠቀሙ እንደ 7;9;11. የ ተቀላቀሉ ገጾች መጠን እና ነጠላ ገጾች ለመላክ: ይህን አቀራረብ ይጠቀሙ እንደ 3-6;8;10;12.
ምርጫዎች
የ አሁኑን ምርጫ መላኪያ
ምስሎች
የ መላኪያ ምርጫ ማሰናጃ በ PDF ፋይል ለሚካተቱ ምስሎች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
EPS ምስሎች ከ ቅድመ እይታ ጋር የ ተጣበቁ የሚላኩት እንደ ቅድመ እይታ ነው: የ EPS ምስሎች ያል ተጣበቁ እንደ ቅድመ እይታ የሚላኩት እንደ ቦታ ያዢ ነው
ያልላላ ማመቂያ
ለ ምስሎች ያልላላ ማመቂያ መምረጫ: ሁሉም ፒክስሎች እንደ ነበሩ ይጠበቃሉ
JPEG ማመቂያ
ይመርጣል የ JPEG ማመቂያ ለ ምስሎች: በ ከፍተኛ ደረጃ ጥራት: ሁሉም ፒክስሎች ይጠበቃሉ: በ ዝቅተኛ ደረጃ መጠን: አንዳንድ ፒክስሎች ሊጠፉ ይችላሉ: እና ሌሎች በምትካቸው ይገባሉ: ነገር ግን የ ፋይል መጠን ይቀነሳል
ጥራት
ለ JPEG ማመቂያ የ ጥራት ደረጃ ያስገቡ
የ ምስል ሪዞሊሽን መቀነሻ
ይምረጡ ለ እንደገና ናሙና ወይንም ዝቅ-ለማድረግ የ ምስሎችን ቁጥር ወደ ዝቅተኛ ፒክስል በ ኢንች
ለ ምስሎች የታለመውን ሪዞሊሽን ይምረጡ
ባጠቃላይ
ባጠቃላይ የ PDF መላኪያ ምርጫ ማሰናጃ
Hybrid PDF (የ ተጣበቀ የ ODF ፋይል)
ይህ ማሰናጃ እርስዎን የሚያስችለው ሰነድ እንደ .pdf ፋይል መላክ እንዲችሉ ነው ሁለት የ ፋይል አቀራረብ: PDF እና ODF. በ PDF መመልከቻ እንደ መደበኛ .pdf ፋይል ይታያል እና ሊታረም ይችላል በ LibreOffice.
Archive PDF/A-1a (ISO 19005-1)
መቀየሪያ ወደ የ PDF/A-1a አቀራረብ: ይህ የ ተገለጸው እንደ ኤሌክትሮኒክ ሰነድ ፋይል አቀራረብ ራጅም ጊዜ ለማስቀመጥ ነው: ሁሉም ፊደሎች በ ሰነዱ ውስጥ የ ተጠቀሙባቸው ይጣበቃሉ ከ መነጨው የ PDF ፋይል ጋር: የ PDF tags ይጻፋል
ምልክት የተደረገበት PDF (የ ሰነድ አካል መጨመሪያ)
ይምረጡ ለ መጻፍ የ PDF tags. ይህ የ ፋይሉን መጠን በጣም ይጨምራል
ምልክት የ ተደረገባቸው PDF መረጃ ይይዛሉ ስለ አካሉ በ ሰነድ ይዞታ ውስጥ: ይህ ለማሳየት ይረዳል ሰነድ በ ተለያዩ አካሎች መመልከቻ ላይ: እና የ መመልከቻ አንባቢ ሶፍትዌር በሚጠቀሙ ጊዜ
ምልክት የተደረገባቸውን መላኪያ
ይምረጡ የ መጻፊያ ሰነድ ምልክት ማድረጊያዎች ለ መላክ እንደ PDF ምልክት ማድረጊያዎች: ምልክት ማድረጊያዎች የሚፈጠሩት ለሁሉም ረቂቅ አንቀጾች ነው ( ) እና ለ ሁሉም ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማስገቢያ እርስዎ መመደብ የሚችሉበት የ hyperlinks በ ሰነድ ምንጭ ውስጥ
Comments as PDF annotations
Select to export comments of Writer and Calc documents as PDF annotations.
አስተያየት ለ መላክ በ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ አሁን እንደሚታዩት በ LibreOffice, ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ - ማተሚያ እና ይምረጡ በ መስመሮች ምርጫ በ አስተያየት ቦታ ውስጥ: የ ተላከው ገጽ ይመጠናል እና አስተያየቶቹ ወደ መስመሩ አጠገብ ይሆናሉ
PDF መፍጠሪያ ከ
ይምረጡ የ PDF ፎርም ለ መፍጠር: ይህ በ ተጠቃሚ ሊሞላ እና ሊታተም የሚችል የ PDF ሰነድ ነው
አቀራረብ ማቅረቢያ
ይምረጡ የ አቀራረብ ማስገቢያ ፎርሞች ከ PDF ፋይል ውስጥ
ይምረጡ የ ዳታ አቀራረብ እርስዎ መቀበል የሚፈልጉትን ከ አቅራቢዎች: FDF (የ ፎርሞች ዳታ አቀራረብ), PDF, HTML, ወይንም XML.
ይህ ማሰናጃ በ ላዩ ላይ ደርቦ ይጽፍበታል በ መቆጣጠሪያው URL ባህሪ ላይ እርስዎ ባሰናዱት ሰነድ ላይ
የ ተባዙ ሜዳ ስሞችን መፍቀጃ
ተመሳሳይ የ ሜዳ ስም መጠቀም ያስችሎታል ለ በርካታ ሜዳዎች በ መነጩ የ PDF ፋይል ውስጥ: ይህ ከተሰናከል: የ ሜዳ ስሞች ይላካሉ በ መነጩ ልዩ ስሞች
ራሱ በራሱ የገቡትን ባዶ ገጾች መላኪያ
ይህ ከበራ ራሱ በራሱ ባዶ የ ገቡ ገጾች ወደ pdf ፋይል ይልካል: ይህ ጥሩ የሚሆነው እርስዎ የ pdf ፋይል ድርብ-በኩል የ ሆነ ሲያትሙ ነው: ለምሳሌ: በ መጽሀፍ ምእራፍ አንቀጽ ዘዴ ሲሰናዳ ሁልጊዜ የሚጀምረው በ ጎዶሎ ቁጥር ገጽ ነው: ያለፈው ምእራፍ የሚጨርሰው በ ጎዶሎ ገጽ ነው LibreOffice ማስገቢያ ሙሉ ቁጥር ባዶ ገጽ: ይህ ምርጫ የሚቆጣጠረው ሙሉ ቁጥር ያለውን ገጽ ይላክ ወይንስ አይላክ ነው
የ Xእቃዎች ማመሳከሪያ ይጠቀሙ
ይህ ምርጫ ተፅእኖ ይፈጥራል የ PDF ምስሎች እንዴት እንደሚላኩ እንደገና ወደ PDF. ይህ ምርጫ በሚሰናከል ጊዜ: የ መጀመሪያው ገጽ የ PDF ዳታ በ ውጤቱ ውስጥ ይካተታል: የ PDF መላኪያ የ ተጠቀሙትን ምስሎች: ፊደሎች እና ሌሎች ምንጮችን ያዋህዳል በሚልኩ ጊዜ: ይህ ውስብስብ ተግባር ነው: ነገር ግን ውጤቱን መመልከት ይቻላል በ ተለያዩ ተመልካቾች: ይህን ምርጫ ሲያስችሉ: ይህ ማመሳከሪያ የ Xእቃ ምልክት ማድረጊያ ይጠቀማል: ይህ ቀላል ተግባር ነው: ነገር ግን ተመልካቾች ድጋፍ ይኖራቸውል ለዚህ ምልክት ማድረጊያ ለ ማሳየት የ አቅጣጫ ምስሎች: ያለ በለዚያ ቢትማፕስ መመለሻ ይታያል ለ ተመልካቾች
የ መጀመሪያው መመልከቻ tab
ክፍሎች
ገጽ ብቻ
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል የ ገጽ ይዞታዎች ብቻ የሚያሳይ
ምልክት ማድረጊያዎች እና ገጾች
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል ምልክት ማድረጊያ መደርደሪያ እና የ ገጽ ይዞታዎች የሚያሳይ
የ አውራ ጥፍር እና ገጽ
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል የ አውራ ጥፍር መደርደሪያ እና የ ገጽ ይዞታዎች የሚያሳይ
በ ገጽ ላይ መክፈቻ
ይምረጡ ለማሳየት የ ተሰጠውን ገጽ አንባቢ የ PDF ፋይል ለማንበብ በሚከፍት ጊዜ
ማጉሊያ
ነባር
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል የ ገጽ ይዞታዎች ብቻ የሚያሳይ ያለ ማጉያ: የ አንባቢው ሶፍትዌር የ ተዋቀረው የ ማጉያ መጠን በ ነባር እንዲጠቀም ከሆነ: ገጹ ይታያል በ ማጉያው መጠን
በ መስኮቱ ልክ
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል በ አንባቢው መስኮት ልክ ገጹን የሚያሳይ
በ ስፋቱ ልክ
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል በ አንባቢው መስኮት ስፋት ልክ ገጹን የሚያሳይ
በሚታየው ልክ
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል ጽሁፍ እና ንድፍ በ አንባቢው መስኮት ልክ ገጹን የሚያሳይ
የ ማሳያ መጠን
ይምረጡ ለማሳየት የ ተሰጠውን ገጽ አንባቢ የ PDF ፋይል ለማንበብ በሚከፍት ጊዜ
የ ገጽ እቅድ
ነባር
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል የ ገጽ ይዞታዎች ብቻ የሚያሳይ: እንደ አንባቢው ሶፍትዌር የ ተዋቀረው የ ማጉያ መጠን በ ነባር እንዲጠቀም
ነጠላ ገጽ
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል አንድ ገጽ በ አንድ ጊዜ የሚያሳይ
የሚቀጥል
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል ተከታታይ ገጾች በ ቁመት አምድ የሚያሳይ
የሚቀጥል ፊት ለፊት
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል ገጾች ጎን ለ ጎን የሚያሳይ በ ተከታታይ አምድ ውስጥ: ከ ሁለት ገጾች ለ በለጠ: የ መጀመሪያው ገጽ የሚታየው በ ቀኝ ነው
የ መጀመሪያው ገጽ በ ግራ ነው
ይምረጡ ለ ማመንጨት የ PDF ፋይል የሚያሳይ ገጾች ጎን ለ ጎን በ ተከታታይ አምዶች ውስጥ: ከ ሁለት ገጾች በላይ: የ መጀመሪያው ገጽ የሚታየው በ ግራ በኩል ነው: እርስዎ ማስቻል አለብዎት ድጋፍ ለ ውስብስብ የ ጽሁፍ እቅድ በ ቋንቋ ማሰናጃ ውስጥ: - ቋንቋዎች ከ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ
የ ተጠቃሚ ገጽታ tab
የ መስኮት ምርጫዎች
መስኮቱን ወደ መጀመሪያው ገጽ እንደገና መመጠኛ
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል ጠቅላላ መነሻውን ገጽ በ መስኮት ውስጥ ለማሳየት
በ መመልከቻው ላይ መስኮቱን መሀከል ማድረጊያ
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል በ አንባቢው መስኮት ውስጥ በ መመልከቻው መሀከል ለማሳየት
በሙሉ መመልከቻ ዘዴ መክፈቻ
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል በ አንባቢው ሙሉ መመልከቻ መስኮት ውስጥ ከ ሌሎች መስኮቶች ፊት ለ ፊት ለማሳየት
የ ሰነዱን አርእስት ማሳያ
ይምረጡ ለማመንጨት የ PDF ፋይል በ ሰነድ አርእስት በ አንባቢው የ እርእስት መደርደሪያ ላይ የሚታይ
የ ተጠቃሚ ገጽታ ምርጫዎች
ዝርዝር መደርደሪያ መደበቂያ
ይምረጡ ለ መደበቅ የ አንባቢውን ዝርዝር መደርደሪያ ሰነዱ ንቁ ሲሆን
እቃ መደርደሪያ መደበቂያ
ይምረጡ ለ መደበቅ የ አንባቢውን እቃ መደርደሪያ ሰነዱ ንቁ ሲሆን
መስኮት መቆጣጠሪያዎች መደበቂያ
ይምረጡ ለ መደበቅ የ አንባቢውን መቆጣጠሪያ ሰነዱ ንቁ ሲሆን
መሸጋገሪያዎች
የ መሸጋገሪያ ውጤቶችን ይጠቀሙ
ይምረጡ የ ማስደነቂያ ተንሸራታች መሸጋገሪያ ወደ ተገቢው የ PDF ውጤቶች ለ መላክ
ምልክት ማድረጊያዎች
ሁሉንም ምልክት ማድረጊያ ደረጃዎች
ይምረጡ ለማሳየት የ ምልክት ማድረጊያ ደረጃዎች አንባቢው የ PDF ፋይል ለማንበብ በሚከፍት ጊዜ
የሚታዩ ምልክት ማድረጊያ ደረጃዎች
ይምረጡ ለማሳየት የ ምልክት ማድረጊያ ደረጃዎች ወደ ታች ወደ ተመረጠው ደረጃ አንባቢው የ PDF ፋይል ለማንበብ በሚከፍት ጊዜ
አገናኞች tab
እንዴት እንደሚልኩ ይወስኑ ምልክት ማድረጊያዎች እና አገናኞች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
መላኪያ ምልክት ማድረጊያዎችን ወደ ተሰየሙበት መድረሻዎች
የ ምልክት ማድረጊያዎች (ኢላማዎች የ ማመሳከሪያዎች) የ PDF ፋይሎችን መግለጽ ይቻላል እንደ አራት ማእዘን ቦታዎች: በ ተጨማሪ ምልክት ማድረጊያዎች ለ ተሰየሙ እቃዎች እና መግለጽ ይቻላል በ ስማቸው: ያስችሉ የ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ መላክ ስሞችን እና እቃዎች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እንደ ዋጋ ያለው ምልክት ማድረጊያ ኢላማዎች: ይህ እርስዎን የሚያስችለው ለ ማገናኘት ነው እነዚህን እቃዎች በ ስም ከ ሌሎች ሰነድ ውስጥ
መቀየሪያ የ ሰነድ ማመሳከሪያዎች ወደ PDF ኢላማዎች
ያስችሉ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ መቀየር የ URLs ማመሳከሪያ ወደ ሌላ የ ODF ፋይሎች ወደ PDF ፋይሎች በ ተመሳሳይ ስም: ለ ማመሳከር የ URLs ተጨማሪዎች .odt, .odp, .ods, .odg, እና .odm ይቀየራሉ ወደ ተጨማሪ .pdf.
መላኪያ URLs ከ ፋይል ስርአቱ አንጻር
ይህን ምልክት ማድረጊያ ማስቻያ ለ መላክ URLs ወደ ሌላ ሰነድ እንደ መላኪያ URLs ከ ፋይል ስርአቱ አንጻር: ይመልከ ቱ "relative hyperlinks" በ እርዳታ ውስጥ
መስቀልኛ-ሰነድ ማገናኛዎች
እንዴት እንደሚያዙ ይወስኑ hyperlinks ከ እርስዎ PDF ፋይል ወደ ሌሎች ፋይሎች
ነባር ዘዴ
አገናኝ ከ እርስዎ የ PDF ሰነድ ወደ ሌሎች ሰነዶች እንዴት እንደሚያዙ መወሰኛ በ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት ቀደም ብሎ በተወሰነው
በ PDF ማንበቢያ መተግበሪያ መክፈቻ
መስቀልኛ-ሰነድ አገናኝ የሚከፈተው በ PDF አንባቢ መተግበሪያ አሁን ሰነዱን በሚያሳየው ነው: የ PDF አንባቢ መተግበሪያ መያዝ መቻል አለበት የ ተወሰነ የ ፋይል አይነት በ hyperlink ውስጥ
በ ኢንተርኔት መቃኛ መክፈቻ
መስቀልኛ-ሰነድ አገናኝ የሚከፈተው በ ኢንተርኔት መቃኛ ነው: የ ኢንተርኔት መቃኛ መያዝ መቻል አለበት የ ተወሰነ የ ፋይል አይነት በ hyperlink ውስጥ
የ ደህንነት tab
የ መግቢያ ቃሎች ማሰናጃ
ይጫኑ ለ መክፈት ንግግር እርስዎ የ መግቢያ ቃል የሚያስገቡበት
እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ መግቢያ ቃል እንደሚያስፈልግ ለ መመልከት የ PDF. እርስዎ ማስገባት ይችላሉ በ ምርጫ የ መግቢያ ቃል የሚያስችል የሚመለከተው ሰው PDF. እንዲያርም እና/ወይንም ሰነዱን ማተም እንደሚችል
በማተም ላይ
አልተፈቀደም
ሰነዱን ማተም የ ተፈቀደ አይደለም
ዝቅተኛ ሪዞሊሽን (150 ነጥብ በ ኢንች)
ይህ ሰነድ መታተም የሚችለው በ ዝቅተኛ ሪዞሊሽን ነው (150 dpi). ሁሉም የ PDF አንባቢዎች ይህን ማሰናጃ ይቀበላሉ
ከፍተኛ ሪዞሊሽን
ሰነዱን በ ከፍተኛ ሪዞሊሽን ማተም ይቻላል
ለውጦች
አልተፈቀደም
ምንም ይዞታውን መቀየር አይፈቀድም
ማስገቢያ: ማጥፊያ እና ገጾችን ማዞሪያ
ማስገቢያ: ማጥፊያ እና ገጾችን ማዞሪያ ብቻ የተፈቀደ ነው
የ ፎርም ሜዳዎችን በ መሙላት ላይ
የፎርም ሜዳዎችን መሙላት ብቻ የተፈቀደ
አስተያየት መስጫ: የ ፎርም ሜዳዎችን በ መሙላት ላይ
በ ፎርም ሜዳዎች ላይ አስተያየት እና መሙላት ብቻ የተፈቀደ
ማንኛውንም ከ ማራገፊያው ገጽ በስተቀር
ሁሉም ለውጦች ተፈቅደዋል ከ ማውጫው ገጽ በስተቀር
ይዞታውን ኮፒ ማድረግ ማስቻያ
ይምረጡ ይዞታውን ኮፒ ማድረግ ማስቻያ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ
የ ጽሁፍ መድረሻ ለ መሳሪያዎች መድረሻ ማስቻያ
ይምረጡ የ ጽሁፍ መድረሻ ለ መሳሪያዎች መድረሻ ማስቻያ
የ ዲጂታል ፊርማዎች tab
ይህ tab የያዘው ምርጫ የ ተዛመደ ነው ከ መላኪያ ጋር ዲጂታሊ የ ተፈረመ PDF.
የ ዲጂታል ፊርማዎች የሚጠቅሙት እርግጠኛ ለ መሆን ነው PDF የ ተፈጠረው በ ዋናው ደረሲ መሆኑን (ይህ ማለት እርስዎ) እና ሰነዱ አልተሻሻለም ከ ተፈረመ በኋላ
የ ተፈረመው PDF መላኪያ ይጠቀማል ለ ቁልፎች እና X.509 የ ምስክር ወረቀቶች ቀደም ብለው ተቀምጠዋል በ እርስዎ ነባር ቁልፍ ማስቀመጫ አካባቢ ወይንም የ smartcard.
የሚጠቀሙትን የ ቁልፍ ማጠራቀሚያ መምረጥ ይቻላል ከ LibreOffice - ምርጫዎችመሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice - የ ደህንነት - ምስክር ወረቀት መንገድ ውስጥ:
በሚጠቀሙ ጊዜ የ smartcard, ቀደም ብሎ ተዋቅሯል ለ መጠቀም በ እርስዎ ቁልፍ ማስቀመጫ ውስጥ: ይህ ብዙ ጊዜ የሚሰራው በሚገጠም ጊዜ ነው የ smartcard ሶፍትዌር
ይህን የምስክር ወረቀት ይጠቀሙ የ PDF ሰነዶችን ዲጂታሊ ለመፈረም
እርስዎን የሚያስችለው የምስክር ወረቀት መጠቀም ነው ለ መፈረም ይህን PDF ለመላክ
ይምረጡ
መክፈቻ የ ምስክር ወረቀት መምረጫ ንግግር
ሁሉም የ ምስክር ወረቀቶች የ ተገኙት በ እርስዎ የ ተመረጠ ቁልፍ ውስጥ ይታያሉ: የ ቁልፍ ማጠራቀሚያው በ መግቢያ ቃል የሚጠበቅ ከሆነ: እርስዎ ይጠየቃሉ: በሚጠቀሙ ጊዜ በ smartcard የሚጠበቅ በ ፒን: እንዲሁም ይህን ይጠየቃሉ
ይምረጡ የ ምስክር ወረቀት ለ መጠቀም ለ ዲጂታል ፊርማ የ ተላከው PDF በ መጫን ተመሳሳይ መስመር: ከዛ ይጫኑ እሺ
ሁሉም ሌሎች ሜዳዎች በ ዲጂታል ፊርማ tab መድረስ የሚቻለው የ ምስክር ወረቀት ከ ተመረጠ በኋላ ነው
የ ምስክር ወረቀት የ መግቢያ ቃል
የ መግቢያ ቃል ያስገቡ ለ መእቀም ለ መጠበቅ የ ግል ቁልፍ የ ተዛመደ ከ ተመረጠው ምስክር ወረቀት ጋር ብዙ ጊዜ ይህ ቁልፍ የ መግቢያ ቃል ያስቀምጣል
የ ቁልፍ ማጠራቀሚያ የ መግቢያ ቃል ቀደም ሲል ገብቷል በ ተመረጠው የ ምስክር ወረቀት ንግግር: ቁልፉ የሚጠራቀመው ቀደም ብሎ ተከፍቷል እና የ መግቢያ ቃል በ ድጋሚ አያስፈልግም: ነገር ግን ለ ጥንቃቄ ያስገቡ
በሚጠቀሙ ጊዜ የ smartcard, ያስገቡ ፒን እዚህ: አንዳንድ የ smartcard ሶፍትዌር ይጠይቅዎታል ፒን እንደገና ከ መፈረምዎት በፊት: ይህ ትንሽ አስቸጋሪ ነው: ነገር ግን smartcards የሚሰራው እንደዚህ ነው
አካባቢ: የ ግንኙነት መረጃ: ምክንያት
እነዚህ ሶስት ሜዳዎች እርስዎን የሚያስችለው በ ምርጫ ያስገቡ ተጨማሪ መረጃ ለ ዲጂታል ፊርማ የሚፈጸም ወደ ወደ PDF (የት: በማን: እና ለምን እንደ ተሰራ). ይህ ይጣበቃል ከ ተገቢው PDF ሜዳዎች ጋር እና ይታያል ለ ማንኛውም ተመልካች በ PDF. ውስጥ: እያንዳንዱ ወይንም ሁሉም ሶስት ሜዳዎች ባዶ ሊተዉ ይችላሉ
የ ሰአት ማህተም ባለስልጣን
እርስዎን መምረጥ ያስችሎታል በ ምርጫ የ ሰአት ማህተም ባለስልጣን (TSA) URL.
PDF በሚፈርሙ ጊዜ ሂደቱ ለ TSA ይጠቀማል ለ ማግኘት የ ዲጂታል ፊርማ የ ጊዜ ማህተም እና ከዛ የሚጣበቅ ከ ፊርማው ጋር: ይህ (RFC 3161) የ ጊዜ ማህተም የሚያስችለው ማንንም መመልከት ነው PDF ሰነድ በሚፈረም ጊዜ ለ ማረጋገጥ
ዝርዝር የ TSA URLs መምረጥ መጠገን የሚቻለው ከ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice - ደህንነት - TSAs.
ምንም የ TSA URL ካልተመረጠ (ነባሩ), ፊርማው የ ጊዜ ማህተም አይኖረውም: ነገር ግን የ አሁኑን ጊዜ ከ እርስዎ ኮምፒዩተር ላይ ይጠቀማል
መላኪያ ቁልፍ
የ አሁኑን ፋይል በ PDF አቀራረብ መላኪያ