ሀንጉል/ሀንጃ ምርጫ
የ መግለጫ ምርጫ ለ ሀንጉል/ሀንጃ መቀየሪያ
በ ተጠቃሚው-የተወሰነ መዝገበ ቃላቶች
ሁሉንም በ ተጠቃሚ-የተገለጹ መዝገበ ቃላቶች ዝርዝር: ከ መዝገበ ቃላት አጠገብ ያለውን ምልክት ማድረጊያ ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን: ከ መዝገበ ቃላት አጠገብ ያለውን ምልክት ማድረጊያ እርስዎ ያጽዱ መጠቀም የማይፈልጉትን
አዲስ
አዲስ የ መዝገበ ቃላት ንግግር ሳጥን መክፈቻ: እርስዎ አዲስ የ መዝገበ ቃላት የሚፈጥሩበት
ስም
ለ መዝገበ ቃላቱ ስም ያስገቡ አዲሱን መዝገበ ቃላት ለማሳየት በ ተጠቃሚ-የ ሚገለጽ መዝገበ ቃላት ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይጫኑ እሺ
ማረሚያ
መክፈቻ የ መዝገበ ቃላት ማረሚያ ንግግር እርስዎ ማረም የሚችሉት በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ መዝገበ ቃላት
ማጥፊያ
የተመረጠውን በተጠቃሚ-የሚገለጽ መዝገበ ቃላት ማጥፊያ
ምርጫዎች
ለ ሁሉም መዝገበ ቃላቶች ተጨማሪ ምርጫ መወሰኛ
መተው በኋላ-የሚመጣ ቃል
መተው በኋላ የሚመጣ ቃል በስተ መጨረሻ በ ኮሪያን ቃሎች መዝገበ ቃላት ውስጥ ሲፈልጉ
በ ቅርብ ጊዜ የ ተጠቀሙበትን በ መጀመሪያ ማሳያ
የ መቀየሪያውን ጥቆማ እርስዎ ባለፈው የመረጡትን እንደ መጀመሪያ ማስገቢያ በ ዝርዝር ላይ ያሳያል
ሁሉንም የተለዩ ማስገቢያዎች ራሱ በራሱ መተኪያ
ራሱ በራሱ ቃሎች መቀየሪያ አንድ ቃል ብቻ መቀየሪያ የ ተጠቆመ ያለውን