መለወጫ

የ ፋይል መረጃ ማስገቢያ ወይንም ማረሚያ ለ XML ማጣሪያ .

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - የ XML ማጣሪያ ማሰናጃዎች እና ከዛ ይጫኑ አዲስ ወይንም ማረሚያ


የ ሰነድ አይነት

ያስገቡ የ ሰነድ አይነት ለ XML ፋይል

የ ህዝብ ለዪ ይጠቀማል ማጣሪያውን ለማግኛ እርስዎ ፋይል በሚከፍቱ ጊዜ ማጣሪያውን ሳይወስኑ

መቃኛ

ይጫኑ ለ መክፈት የ ፋይል ምርጫ ንግግር

XSLT _ለ መላክ:

ይህ የ መላኪያ ማጣሪያ ከሆነ: የ ፋይል ስም ያስገቡ ለ XSLT ዘዴ ወረቀት እርስዎ ለ መላኪያ መጠቀም የሚፈልጉትን

XSLT ለ ማምጣት:

ይህ የ ማምጫ ማጣሪያ ከሆነ: የ ፋይል ስም ያስገቡ ለ XSLT ዘዴ ወረቀት እርስዎ ለ ማምጫ መጠቀም የሚፈልጉትን

ቴምፕሌት ለማምጣት

እርስዎ ማምጣት የሚፈልክጉትን ቴምፕሌት ስም ያስገቡ: በ ቴምፕሌት: ውስጥ ዘዴዎች የሚገለጹት የ XML tags ለ ማሳየት ነው

የ ዳይሬክቶሪው መንገድ ቴምፕሌት ማካተት አለበት በ - LibreOffice - መንገድ እርስዎ በሚከፍቱ ጊዜ የ XML ፋይል ማጣሪያው ቴምፕሌት የያዘ: መጀመሪያ ቴምፕሌቱ ይከፈታል: በ ቴምፕሌት ውስጥ: እርስዎ ይወስኑ LibreOffice ዘዴዎች ለማሳየት የ XML tags በ XML ሰነድ ውስጥ

Please support us!