Smart Tags
እርስዎ ቢያንስ አንድ የ Smart Tag ተጨማሪዎች ከ ገጠሙ: ለ እርስዎ ይታያል የ Smart Tags ገጽ
ጽሁፍ ምልክት ማድረጊያ በ smart tags
Smart Tags እንዲገመገም እና እንዲታይ ማስቻያ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
አሁን የተገጠሙ smart tags
ሁሉም የ ተገጠሙ Smart Tags ማሳያ: Smart Tag ለማዋቀር: የ Smart Tag ስም ይምረጡ: እና ከዛ ይጫኑ ባህሪዎች ላይ: ሁሉንም Smart Tags ማዋቀር አይቻልም
ባህሪዎች
Smart Tag ለማዋቀር: የ Smart Tag ስም ይምረጡ: እና ከዛ ይጫኑ ባህሪዎች ላይ: ሁሉም Smart Tags ማዋቀር ይቻላል