መቀየሪያ

የ መቀየሪያ ሰንጠረዥ ማረሚያ ለ ራሱ በራሱ አራሚ ወይንም መቀየሪያ ቃላቶች ወይንም አሕፃሮተ ቃል በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫዎች - መቀየሪያ tab


ለ ቋንቋዎች መቀየሪያ እና የተለዩ ሁኔታዎች:

ቋንቋ ይምረጡ እርስዎ መፍጠር ወይንም ማረም ለሚፈልጉት መቀየሪያ ደንቦች LibreOffice በ መጀመሪያ የ ተለየ ለ ቋንቋው የ ተገለጹ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ የ ተገለጹ ይፈልጉ በ ሰነዱ ውስጥ: እና ከዛ በኋላ ቀሪውን ቋንቋዎች ይፈልጉ

ተተኪ ሰንጠረዥ

የ ማስገቢያዎች ዝርዝር ለ ራሱ በራሱ ቃሎች መቀየሪያ: አኅፃሮተ ቃል: ወይንም የ ቃል አካል እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ: ማስገቢያ ለ መጨመር ጽሁፍ ያስገቡ በ መቀየሪያ እና ሳጥኖች ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ አዲስ ማስገቢያ ለ ማረም: ይምረጡት: ጽሁፍ መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ መቀየሪያ ማስገቢያውን ለማጥፋት: ይምረጡት: እና ከዛ ይጫኑ ማጥፊያ

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ በራሱ አራሚ ገጽታ የ ተወሰነ የ ባህሪ አቀራረብ በ ቃል ውስጥ ለ መፈጸም: አኅጽሮተ ቃል ወይንም የ ቃል አካል: ይምረጡ የ ጽሁፍ አቀራረብ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ይክፈቱ ይህን ንግግር: ያጽዱ የ ጽሁፍ ብቻ ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ያስገቡ ጽሁፍ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን በ መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ:

መቀየሪያ

ቃል ያስገቡ: አኅጽሮተ ቃል ወይንም የ ቃል አካል እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን በሚጽፉ ጊዜ: ሁለገብ የ ባህሪዎች ቅደም ተከተል: .* በ ቃል መጨረሻ ላይ የ መቀየር ውጤት ያስከትላል ቃሉን ከ አሻሚ መድረሻ: የ ሁለገብ ባህሪዎች ቅደም ተከተል: .* ከ ቃል መጀመሪያ በፊት ውጤት ያስከትላል ቃሉን ከ አሻሚ መድረሻ: ለምሳሌ: የ ንድፍ "i18n.*" በ ጽሁፍ መቀየሪያ: "አለም አቀፍ" ይፈልግ እና ይቀይራል "i18ns" በ "አለም አቀፍ", ወይንም በ ንድፍ ".*..." በ ጽሁፍ መቀየሪያ: "…" ይፈልግ እና ይቀይራል ሶስት ነጥቦች በ "ቃል..." ውስጥ: በ typographically ትክክለኛ በ ቅድሚያ የ ተሰናዳ Unicode horizontal ellipsis ("ቃል…").

የ ምክር ምልክት

ለ መቀየር የ ቃል አካል ወይንም ባህሪዎች በ ቃሎች ውስጥ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ማስጀመሪያ እና ማጥፊያ የ ሁለገብ ባህሪዎች ቅደም ተከተሎችን በ ተመሳሳይ ዘዴ ውስጥ: ለምሳሌ: የ ጊዜ ዋጋዎችን ማስገቢያ ፈጣን መሆን ይችላል የ ቁጥር ቁልፎችን ከ ተጠቀሙ: እና ድርብ ዴሲማል መለያይዎች እንደ ኮለን እንደሚከተለው: ዘዴ ማሰናጃ ".*...*" ወይንም ".*,,.*" (ድርብ ነጥቦች ወይንም ኮማ በ ቃሎች ውስጥ) እና የሚቀየረውን ጽሁፍ ":", እና ማስገቢያ "10..30" ወይንም "10,,30" ውጤቱ "10:30" ራሱ በራሱ ይሆናል


ጋር:

ያስገቡ የ መቀየሪያ ጽሁፍ: ንድፍ: ክፈፎች: ወይንም የ OLE እቃ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን ጽሁፍ በ መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ ጽሁፍ ከ መረጡ: ንድፍ: ክፈፍ: ወይንም የ OLE እቃ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: አግባብ ያለው መረጃ እዚህ ቀደም ብሎ ገብቶ ነበር

ጽሁፍ ብቻ

የ ገባውን ማስቀመጫ ሳጥን ውስጥ: አቀራረቡን ሳይቀይሩ: መቀየሪያው በሚፈጸም ጊዜ: ጽሁፉ ተመሳሳይ አቀራረብ ይጠቀማል እንደ ጽሁፉ ሰነድ

አዲስ

በ መቀየሪያ ሰንጠረዥ ውስጥ ማስገቢያ መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ያለ ማረጋገጫ ማጥፊያ

የ ንግግር ቁልፎች

እንደ ነበር መመለሻ

የ ተሻሻሉትን ዋጋዎች እንደ ነበር መመለሻ ወደ tab ገጽ ወደ ነባር ዋጋቸው

መሰረዣ

ንግግሩን መዝጊያ እና ለውጦቹን ማስወገጃ

እሺ

ለውጦቹን ማስቀመጫ እና ንግግሩን መዝጊያ

Please support us!