ቀለም መቀየሪያ
የ ቀለም መቀየሪያ ንግግር መክፈቻ: እርስዎ ቀለም መቀየር የሚችሉበት የ ቢትማፕስ እና meta ንድፍ ፋይል
እስከ አራት ቀለሞች ድረስ በ አንድ ጊዜ መቀየር ይችላሉ
ቀለም መቀየሪያ
ቀለም መቀየሪያ ቀለም
በ ተመረጠው ምስል ውስጥ ቀለም ማሳያ: የ አይጥ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ከ ስሩ ማስመሪያ ይህ ገጽታ የሚሰራው የ ቀለም መቀየሪያ መሳሪያ ከ ተመረጠ ነው
መቀየሪያ
መቀየሪያ የ ተመረጠውን የ ቀለም ምንጭ በ አሁኑ ምስል ውስጥ እርስዎ በሚወስኑት ቀለም በ መቀየሪያ በ ሳጥኖች
ቀለሞች
የ ቀለም ምንጭ ዝርዝር እና ቀለም መቀየሪያ
የ ቀለም ምንጭ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን
ይምረጡ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ መቀየር የ አሁኑን ቀለም ምንጭ እርስዎ በሚወስኑት ቀለም በ መቀየሪያ በ ሳጥን ውስጥ
የቀለሙ ምንጭ
በ ተመረጠው ምስል ውስጥ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን ቀለም ማሳያ: የ ቀለም ምንጭ ለማሰናዳት: ይጫኑ እዚህ: ይጫኑ ቀለም መቀየሪያ: እና ከዛ ይጫኑ ቀለም በ ተመረጠው ምስል ውስጥ
ገደብ
የ ቀለም ምንጭ ለ መቀየር ከ ምስል ምንጭ ውስጥ ማካካሻ ማሰናጃ: ቀለም ለ መቀየር ተመሳሳይ የሆነ እርስዎ የ መረጡት: ዝቅተኛ ዋጋ ያስገቡ: ለ መቀየር ሰፊ የ ቀለም መጠኖች: ከፍተኛ ዋጋ ያስገቡ
መቀየሪያ በ
ዝግጁ የሆኑ የ መቀየሪያ ቀለሞች ዝርዝር: የ አሁኑን ዝርዝር ቀለሞች ለማሻሻል: ምስል አይምረጡ: ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ እና ከዛ ይጫኑ የ ቀለሞች tab.
ግልጽነት
በ አሁኑ ምስል ውስጥ ግልጽነቱን መቀየሪያ እርስዎ በ መረጡት ቀለም
ግልጽነት
በ አሁኑ ምስል ውስጥ ግልጽነቱን ለ መቀየር ቀለም ይምረጡ